Chromium Code Reviews
chromiumcodereview-hr@appspot.gserviceaccount.com (chromiumcodereview-hr) | Please choose your nickname with Settings | Help | Chromium Project | Gerrit Changes | Sign out
(87)

Unified Diff: chrome/app/resources/terms/terms_am.html

Issue 1144193005: Fix a lot of support links. (Closed) Base URL: https://chromium.googlesource.com/chromium/src.git@master
Patch Set: bug 490887 Created 5 years, 7 months ago
Use n/p to move between diff chunks; N/P to move between comments. Draft comments are only viewable by you.
Jump to:
View side-by-side diff with in-line comments
Download patch
« no previous file with comments | « chrome/app/resources/terms/chromeos/terms_en.html ('k') | chrome/app/resources/terms/terms_ar.html » ('j') | no next file with comments »
Expand Comments ('e') | Collapse Comments ('c') | Show Comments Hide Comments ('s')
Index: chrome/app/resources/terms/terms_am.html
diff --git a/chrome/app/resources/terms/terms_am.html b/chrome/app/resources/terms/terms_am.html
index 246b8dcdb72486699be4d34ebd77c97f64779bcb..fdc79b6c17e2e9a724bfdfd19fc756c359c7d07f 100644
--- a/chrome/app/resources/terms/terms_am.html
+++ b/chrome/app/resources/terms/terms_am.html
@@ -59,7 +59,7 @@ function carry_tracking(obj) {

7. በአገልግሎቶቹ ውስጥ ያሉ ይዘቶች

7.1 አገልግሎቶቹን በመጠቀመዎ ምክንያት ያገኟቸው መረጃዎች (እንደ ውሂብ ፋይሎች፣ የተጻፈ ጽሁፍ፣ የኮምፒውተር ሶፍትዌር፣ ሙዚቃ፣ የድምፅ ፋይሎች ወይም ሌላ ድምፆች፣ ፎቶዎች፣ ቪዲዮዎች ወይም ምስሎች) እነዚህ ይዘቶች ከመጡበት የመጀመሪያ ቦታ ያለው ሰው ላይ ሙሉ ኃላፊነት እንዳለ ተረድተዋል። እንደነዚህ ያሉ መረጃዎች ከታች እንደ “ይዘት” በሚል ተጠቅሰዋል።

7.2 አንድ የአገልግሎቶቹ ክፍል ሆኖ ለርስዎ የቀረበ ይዘት በአገልግሎቶቹ ውስጥ ያለ ነገር ግን በአገልግሎቶቹ ውስጥ ላሉ ማስታወቂያዎች እና የተደገፈ ይዘት ብቻ ያልተወሰነ፣ ይህን የዘት ለGoogle ባቀረቡ ደጋፊዎች ወይም አስታዋቂዎች (ወይም እነርሱን ለሚወክሉ ሌሎች ሰዎች ወይም ኩባንያዎች) አእምሮአዋዊ ባለቤትነት የተጠበቀ መሆኑን ማወቅ አለብዎ። በGoogle ወይም በዛ ይዘት ባለቤቶች በተለየ ስምምነት ይህን እንዲያደርጉ በግል ካልተነገርዎ በስተቀር፣ ይህን ይዘት (በሙሉም ሆነ በከፊል) ማሻሻል፣ ማከራየት፣ በሊዝ መሸጥ፣ ማዋስ፣ መሸጥ፣ ማሰራጨት ወይም አውጣቶ/ወስዶ ስራዎችን መፍጠር አይችሉም።

7.3 Google የማንኛውም አገልግሎትን ማንኛውም ወይም ሁሉንም ይዘት የቅድመ-ማጣራት፣ የመከለስ፣ የመለየት፣ የማጣራት፣ የማሻሻል፣ የመከልከል ወይም የማስወገድ መብትን (ያለምንም ግዴታ) ይጠብቃል። ለአንዳንድ አገልግሎቶች፣ Google ግልጽ የሆኑ የግብረ ስጋ ግንኙነት ይዘቶች ያላቸውን ለይቶ ለማውጣት መሳሪያዎችን ሊያቀርብ ይችላል። እነዚህ መሳሪያዎች የአስተማማኝ ፍለጋ/ሴፍሰርች አማራጭ ቅንጅቶችን ያካትታሉ (http://www.google.com/help/customize.html#safe ይመልከቱ)። ከዚህም በተጨማሪ በገበያ ላይ የሚገኙ የሚቃወሙዋቸውን ቁሳቁሶች ሊገድቡ የሚችሉ አገልግሎቶችና ሶፍትዌር አሉ።

7.3 Google የማንኛውም አገልግሎትን ማንኛውም ወይም ሁሉንም ይዘት የቅድመ-ማጣራት፣ የመከለስ፣ የመለየት፣ የማጣራት፣ የማሻሻል፣ የመከልከል ወይም የማስወገድ መብትን (ያለምንም ግዴታ) ይጠብቃል። ለአንዳንድ አገልግሎቶች፣ Google ግልጽ የሆኑ የግብረ ስጋ ግንኙነት ይዘቶች ያላቸውን ለይቶ ለማውጣት መሳሪያዎችን ሊያቀርብ ይችላል። እነዚህ መሳሪያዎች የአስተማማኝ ፍለጋ/ሴፍሰርች አማራጭ ቅንጅቶችን ያካትታሉ (https://support.google.com/websearch/answer/510 ይመልከቱ)። ከዚህም በተጨማሪ በገበያ ላይ የሚገኙ የሚቃወሙዋቸውን ቁሳቁሶች ሊገድቡ የሚችሉ አገልግሎቶችና ሶፍትዌር አሉ።

7.4 አገልግሎቶቹን በመጠቀምዎ ደስ የማይል፣ ነውረኛ ወይም የሚቃወሙት ይዘት ሊያጋጥምዎት ይችላል፣ በእንደዚህ ያለ ሁኔታ አገልግሎቶቹን የሚጠቀሙት በራስዎ ኃላፊነት መሆኑን ተርድተዋል።

7.5 አገልግሎቶቹን ሲጠቀሙ ለሚፈጥሩት፣ ለሚያስተላልፉት ወይም እንዲታይ ለሚያደርጉት ማንኛውንም ይዘትና በዚህም በሚወሰዱ እርምጃዎች ለሚከሰቱት ነገሮች (Google ሊደርሱበት የሚችሉ ማንኛውም ጥፋቶችን ወይም ጉዳቶችን ጨምሮ) ለብቻዎ ኃላፊነቱን ለመውሰድ ተስማምተዋል። (እንዲሁም Google ለርስዎ ወይም ለማንኛውም ሶስተኛ ወገን ኃላፊነት አይወስድም)።

8. የንብረት ባለቤትነት መብቶች

« no previous file with comments | « chrome/app/resources/terms/chromeos/terms_en.html ('k') | chrome/app/resources/terms/terms_ar.html » ('j') | no next file with comments »

Powered by Google App Engine
This is Rietveld 408576698