Chromium Code Reviews
chromiumcodereview-hr@appspot.gserviceaccount.com (chromiumcodereview-hr) | Please choose your nickname with Settings | Help | Chromium Project | Gerrit Changes | Sign out
(208)

Side by Side Diff: chrome/app/resources/terms/terms_am.html

Issue 1144193005: Fix a lot of support links. (Closed) Base URL: https://chromium.googlesource.com/chromium/src.git@master
Patch Set: bug 490887 Created 5 years, 7 months ago
Use n/p to move between diff chunks; N/P to move between comments. Draft comments are only viewable by you.
Jump to:
View unified diff | Download patch
OLDNEW
1 <!DOCTYPE HTML PUBLIC "-//W3C//DTD HTML 4.01 Transitional//EN" 1 <!DOCTYPE HTML PUBLIC "-//W3C//DTD HTML 4.01 Transitional//EN"
2 "http://www.w3.org/TR/html4/loose.dtd"> 2 "http://www.w3.org/TR/html4/loose.dtd">
3 <html DIR="LTR"> 3 <html DIR="LTR">
4 <head> 4 <head>
5 <meta http-equiv="Content-Type" content="text/html; charset=UTF-8"> 5 <meta http-equiv="Content-Type" content="text/html; charset=UTF-8">
6 <link rel="icon" type="image/ico" href="/tools/dlpage/res/chrome/images/chrome-1 6.png"><title>የGoogle Chrome የአግልግሎት ስምምነት ውሎች </title> 6 <link rel="icon" type="image/ico" href="/tools/dlpage/res/chrome/images/chrome-1 6.png"><title>የGoogle Chrome የአግልግሎት ስምምነት ውሎች </title>
7 <style> 7 <style>
8 body { font-family:Arial; font-size:13px; } 8 body { font-family:Arial; font-size:13px; }
9 h2 { font-size:1em; margin-top:0 } 9 h2 { font-size:1em; margin-top:0 }
10 </style> 10 </style>
(...skipping 41 matching lines...) Expand 10 before | Expand all | Expand 10 after
52 <p>5.1 ርስዎ ግልጋሎቶቹን ሊጠቀሙ የሚችሉት (ሀ) ውሎቹ እና (ለ) ማንኛውም ስራ ላይ የወለ ህግ፣ ደንብ ወይም በአጠቃላይ ተቀባይነት ያላቸው ልምዶች ወይም በስልጣን ውስጥ ተገቢነት ያላቸው መመሪያዎች (ከዩናይትድ ስቴትስ ወይም ከሌላ የሚመለከታቸው ሀ ገሮች ጋር የመረጃ ወይም የሶፍትዌር ዝውውርን የተመለከቱ ህጎችን ጨምሮ) ለፈቀዷቸው አላማዎች ብቻ እንደሆነ ተስማምተዋል።</p> 52 <p>5.1 ርስዎ ግልጋሎቶቹን ሊጠቀሙ የሚችሉት (ሀ) ውሎቹ እና (ለ) ማንኛውም ስራ ላይ የወለ ህግ፣ ደንብ ወይም በአጠቃላይ ተቀባይነት ያላቸው ልምዶች ወይም በስልጣን ውስጥ ተገቢነት ያላቸው መመሪያዎች (ከዩናይትድ ስቴትስ ወይም ከሌላ የሚመለከታቸው ሀ ገሮች ጋር የመረጃ ወይም የሶፍትዌር ዝውውርን የተመለከቱ ህጎችን ጨምሮ) ለፈቀዷቸው አላማዎች ብቻ እንደሆነ ተስማምተዋል።</p>
53 <p>5.2 ግልጋሎቶችን (ወይም አገልጋዮችን እና ከግልጋሎቶቹ ጋር የተገናኙ አውታረመረቦችን) ሊያሰናክል ወይብ ሊረብሽ ከሚችል ማንኛውም እንቃስቃሴ ውስጥ እንደማይሳተፉ ተስማምተወል።</p> 53 <p>5.2 ግልጋሎቶችን (ወይም አገልጋዮችን እና ከግልጋሎቶቹ ጋር የተገናኙ አውታረመረቦችን) ሊያሰናክል ወይብ ሊረብሽ ከሚችል ማንኛውም እንቃስቃሴ ውስጥ እንደማይሳተፉ ተስማምተወል።</p>
54 <p>5.3 ርስዎ በተለየ ሁኔታ ከGoogle ጋር የተለየ ስምምነት በማድረግ ካልተፈቀደልዎ በስተቀር፣ ለማንኛውም አላማ ግልጋሎቶ ቹን እንደገና ማምረት፣ ማባዛት፣ መቅዳት፣ መሸጥ፣ ማሻገር፣ ወይም እንደገና መሸጥ እንደማይችሉ ተስማምተዋል። </p> 54 <p>5.3 ርስዎ በተለየ ሁኔታ ከGoogle ጋር የተለየ ስምምነት በማድረግ ካልተፈቀደልዎ በስተቀር፣ ለማንኛውም አላማ ግልጋሎቶ ቹን እንደገና ማምረት፣ ማባዛት፣ መቅዳት፣ መሸጥ፣ ማሻገር፣ ወይም እንደገና መሸጥ እንደማይችሉ ተስማምተዋል። </p>
55 <p>5.4 ማንኛውም በውሎች ስር ያሉትን ግዴታዎች ቢጥሱ እና ይህን ተከትሎ ሊከሰቱ ለሚችሉ ችግሮች (Googleን ሊጎዱ ለሚችሉ ማንኛውም ጥፋቶች) ሙሉ ኃላፊነት እንደሚወስዱ (Google ለርስዎ ወይም ለማንኛውም ሶስተኛ ወገን ጥፋት ማንኛውንም ኃላፊነት እንደማይወስድ) ተስማምተዋል።</p> 55 <p>5.4 ማንኛውም በውሎች ስር ያሉትን ግዴታዎች ቢጥሱ እና ይህን ተከትሎ ሊከሰቱ ለሚችሉ ችግሮች (Googleን ሊጎዱ ለሚችሉ ማንኛውም ጥፋቶች) ሙሉ ኃላፊነት እንደሚወስዱ (Google ለርስዎ ወይም ለማንኛውም ሶስተኛ ወገን ጥፋት ማንኛውንም ኃላፊነት እንደማይወስድ) ተስማምተዋል።</p>
56 <p><strong>6. ግላዊነት እና የርስዎ የግል መረጃ</strong></p> 56 <p><strong>6. ግላዊነት እና የርስዎ የግል መረጃ</strong></p>
57 <p>6.1 የGoogleን የውሂብ አጠባበቅ ለሚመለከት መረጃ እባክዎን በhttp://www.google.com/privacy.html ያለውን የGoogle የግላዊነት ፖሊሲ ያንብቡ። ይህ ፖሊሲ ግልጋሎቶቹን ሲጠቀሙ Google የግል መረጃዎን እንዴት እንደሚይዝ፣ እና ግላዊነትዎን እንደሚጠብቅ ይገልፃል።</p> 57 <p>6.1 የGoogleን የውሂብ አጠባበቅ ለሚመለከት መረጃ እባክዎን በhttp://www.google.com/privacy.html ያለውን የGoogle የግላዊነት ፖሊሲ ያንብቡ። ይህ ፖሊሲ ግልጋሎቶቹን ሲጠቀሙ Google የግል መረጃዎን እንዴት እንደሚይዝ፣ እና ግላዊነትዎን እንደሚጠብቅ ይገልፃል።</p>
58 <p>6.2 የውሂብዎ አጠቃቀም በGoogle የግላዊነት ፖሊሲዎች መሰረት የሚካሄድ መሆኑን ተስማምተዋል።</p> 58 <p>6.2 የውሂብዎ አጠቃቀም በGoogle የግላዊነት ፖሊሲዎች መሰረት የሚካሄድ መሆኑን ተስማምተዋል።</p>
59 <p><strong>7. በአገልግሎቶቹ ውስጥ ያሉ ይዘቶች</strong></p> 59 <p><strong>7. በአገልግሎቶቹ ውስጥ ያሉ ይዘቶች</strong></p>
60 <p>7.1 አገልግሎቶቹን በመጠቀመዎ ምክንያት ያገኟቸው መረጃዎች (እንደ ውሂብ ፋይሎች፣ የተጻፈ ጽሁፍ፣ የኮምፒውተር ሶፍትዌር፣ ሙዚቃ፣ የድምፅ ፋይሎች ወይም ሌላ ድምፆች፣ ፎቶዎች፣ ቪዲዮዎች ወይም ምስሎች) እነዚህ ይዘቶች ከመጡበት የመጀመሪያ ቦታ ያለው ሰው ላይ ሙሉ ኃላፊነት እንዳለ ተረድተዋል። እንደነዚህ ያሉ መረጃዎች ከታች እንደ “ይዘት” በሚል ተጠቅሰዋል። </p> 60 <p>7.1 አገልግሎቶቹን በመጠቀመዎ ምክንያት ያገኟቸው መረጃዎች (እንደ ውሂብ ፋይሎች፣ የተጻፈ ጽሁፍ፣ የኮምፒውተር ሶፍትዌር፣ ሙዚቃ፣ የድምፅ ፋይሎች ወይም ሌላ ድምፆች፣ ፎቶዎች፣ ቪዲዮዎች ወይም ምስሎች) እነዚህ ይዘቶች ከመጡበት የመጀመሪያ ቦታ ያለው ሰው ላይ ሙሉ ኃላፊነት እንዳለ ተረድተዋል። እንደነዚህ ያሉ መረጃዎች ከታች እንደ “ይዘት” በሚል ተጠቅሰዋል። </p>
61 <p>7.2 አንድ የአገልግሎቶቹ ክፍል ሆኖ ለርስዎ የቀረበ ይዘት በአገልግሎቶቹ ውስጥ ያለ ነገር ግን በአገልግሎቶቹ ውስጥ ላሉ ማስታወቂያዎች እና የተደገፈ ይዘት ብቻ ያልተወሰነ፣ ይህን የዘት ለGoogle ባቀረቡ ደጋፊዎች ወይም አስታዋቂዎች (ወይም እነር ሱን ለሚወክሉ ሌሎች ሰዎች ወይም ኩባንያዎች) አእምሮአዋዊ ባለቤትነት የተጠበቀ መሆኑን ማወቅ አለብዎ። በGoogle ወይም በዛ ይዘት ባለቤቶች በተለየ ስምምነት ይህን እንዲያደርጉ በግል ካልተነገርዎ በስተቀር፣ ይህን ይዘት (በሙሉም ሆነ በከፊል) ማሻሻል፣ ማከራየት፣ በሊዝ መሸጥ፣ ማዋስ፣ መሸጥ፣ ማሰራጨት ወይም አውጣቶ/ወስዶ ስራዎችን መፍጠር አይችሉም።</p> 61 <p>7.2 አንድ የአገልግሎቶቹ ክፍል ሆኖ ለርስዎ የቀረበ ይዘት በአገልግሎቶቹ ውስጥ ያለ ነገር ግን በአገልግሎቶቹ ውስጥ ላሉ ማስታወቂያዎች እና የተደገፈ ይዘት ብቻ ያልተወሰነ፣ ይህን የዘት ለGoogle ባቀረቡ ደጋፊዎች ወይም አስታዋቂዎች (ወይም እነር ሱን ለሚወክሉ ሌሎች ሰዎች ወይም ኩባንያዎች) አእምሮአዋዊ ባለቤትነት የተጠበቀ መሆኑን ማወቅ አለብዎ። በGoogle ወይም በዛ ይዘት ባለቤቶች በተለየ ስምምነት ይህን እንዲያደርጉ በግል ካልተነገርዎ በስተቀር፣ ይህን ይዘት (በሙሉም ሆነ በከፊል) ማሻሻል፣ ማከራየት፣ በሊዝ መሸጥ፣ ማዋስ፣ መሸጥ፣ ማሰራጨት ወይም አውጣቶ/ወስዶ ስራዎችን መፍጠር አይችሉም።</p>
62 <p>7.3 Google የማንኛውም አገልግሎትን ማንኛውም ወይም ሁሉንም ይዘት የቅድመ-ማጣራት፣ የመከለስ፣ የመለየት፣ የማጣራት፣ የማሻሻል፣ የመከልከል ወይም የማስወገድ መብትን (ያለምንም ግዴታ) ይጠብቃል። ለአንዳንድ አገልግሎቶች፣ Google ግልጽ የሆኑ የግብረ ስጋ ግንኙነት ይዘቶች ያላቸውን ለይቶ ለማውጣት መሳሪያዎችን ሊያቀርብ ይችላል። እነዚህ መሳሪያዎች የአስተማማኝ ፍለጋ/ሴ ፍሰርች አማራጭ ቅንጅቶችን ያካትታሉ (http://www.google.com/help/customize.html#safe ይመልከቱ)። ከ ዚህም በተጨማሪ በገበያ ላይ የሚገኙ የሚቃወሙዋቸውን ቁሳቁሶች ሊገድቡ የሚችሉ አገልግሎቶችና ሶፍትዌር አሉ።</p> 62 <p>7.3 Google የማንኛውም አገልግሎትን ማንኛውም ወይም ሁሉንም ይዘት የቅድመ-ማጣራት፣ የመከለስ፣ የመለየት፣ የማጣራት፣ የማሻሻል፣ የመከልከል ወይም የማስወገድ መብትን (ያለምንም ግዴታ) ይጠብቃል። ለአንዳንድ አገልግሎቶች፣ Google ግልጽ የሆኑ የግብረ ስጋ ግንኙነት ይዘቶች ያላቸውን ለይቶ ለማውጣት መሳሪያዎችን ሊያቀርብ ይችላል። እነዚህ መሳሪያዎች የአስተማማኝ ፍለጋ/ሴ ፍሰርች አማራጭ ቅንጅቶችን ያካትታሉ (https://support.google.com/websearch/answer/510 ይመልከቱ)። ከዚህም በተጨማሪ በገበያ ላይ የሚገኙ የሚቃወሙዋቸውን ቁሳቁሶች ሊገድቡ የሚችሉ አገልግሎቶችና ሶፍትዌር አሉ።</p>
63 <p>7.4 አገልግሎቶቹን በመጠቀምዎ ደስ የማይል፣ ነውረኛ ወይም የሚቃወሙት ይዘት ሊያጋጥምዎት ይችላል፣ በእንደዚህ ያለ ሁኔታ አገልግሎቶቹን የሚጠቀሙት በራስዎ ኃላፊነት መሆኑን ተርድተዋል።</p> 63 <p>7.4 አገልግሎቶቹን በመጠቀምዎ ደስ የማይል፣ ነውረኛ ወይም የሚቃወሙት ይዘት ሊያጋጥምዎት ይችላል፣ በእንደዚህ ያለ ሁኔታ አገልግሎቶቹን የሚጠቀሙት በራስዎ ኃላፊነት መሆኑን ተርድተዋል።</p>
64 <p>7.5 አገልግሎቶቹን ሲጠቀሙ ለሚፈጥሩት፣ ለሚያስተላልፉት ወይም እንዲታይ ለሚያደርጉት ማንኛውንም ይዘትና በዚህም በሚወሰዱ እርምጃዎች ለሚከሰቱት ነገሮች (Google ሊደርሱበት የሚችሉ ማንኛውም ጥፋቶችን ወይም ጉዳቶችን ጨምሮ) ለብቻዎ ኃላፊነቱን ለመ ውሰድ ተስማምተዋል። (እንዲሁም Google ለርስዎ ወይም ለማንኛውም ሶስተኛ ወገን ኃላፊነት አይወስድም)።</p> 64 <p>7.5 አገልግሎቶቹን ሲጠቀሙ ለሚፈጥሩት፣ ለሚያስተላልፉት ወይም እንዲታይ ለሚያደርጉት ማንኛውንም ይዘትና በዚህም በሚወሰዱ እርምጃዎች ለሚከሰቱት ነገሮች (Google ሊደርሱበት የሚችሉ ማንኛውም ጥፋቶችን ወይም ጉዳቶችን ጨምሮ) ለብቻዎ ኃላፊነቱን ለመ ውሰድ ተስማምተዋል። (እንዲሁም Google ለርስዎ ወይም ለማንኛውም ሶስተኛ ወገን ኃላፊነት አይወስድም)።</p>
65 <p><strong>8. የንብረት ባለቤትነት መብቶች </strong></p> 65 <p><strong>8. የንብረት ባለቤትነት መብቶች </strong></p>
66 <p>8.1 በአገልግሎቶቹ ውስጥ የተካተቱ ማንኛውንም የአእምሮዋዊ ንብረት መብቶችን ጨምሮ (መብቶቹ ተመዝግበው የነበረ ቢሆንም ባ ይሆንም፣ እና እነዚህ መብቶች በአለም ዙሪያ በየትም ቦታ የሚገኙ ቢሆንም) ሁሉንም ህጋዊ መብትን፣ ርዕስ እና ለአገልግሎቶቹ ወይ ም በአገልግሎቶቹ ፍላጎት ላይ Google (የGoogle ፈቃድ ያላቸው) ባለቤት መሆናቸውን በማረጋገጥ ተስማምተዋል።</p> 66 <p>8.1 በአገልግሎቶቹ ውስጥ የተካተቱ ማንኛውንም የአእምሮዋዊ ንብረት መብቶችን ጨምሮ (መብቶቹ ተመዝግበው የነበረ ቢሆንም ባ ይሆንም፣ እና እነዚህ መብቶች በአለም ዙሪያ በየትም ቦታ የሚገኙ ቢሆንም) ሁሉንም ህጋዊ መብትን፣ ርዕስ እና ለአገልግሎቶቹ ወይ ም በአገልግሎቶቹ ፍላጎት ላይ Google (የGoogle ፈቃድ ያላቸው) ባለቤት መሆናቸውን በማረጋገጥ ተስማምተዋል።</p>
67 <p>8.2 ከGoogle በጽሁፍ ካልተስማሙ በስተቀር ማንኛውንም የGoogle የንግድ ስሞች፣ የንግድ ምልክቶች፣ የአገልግሎት ምል ክቶች፣ አርማዎች፣ የጎራ ስሞች እና ሌላ የተለየ ልዩ አርማ ባህሪያትን ለመጠቀም የሚያስችል በውሎቹ ውስጥ መብት የሚሰጥዎት አ ንቀጽ የለም። </p> 67 <p>8.2 ከGoogle በጽሁፍ ካልተስማሙ በስተቀር ማንኛውንም የGoogle የንግድ ስሞች፣ የንግድ ምልክቶች፣ የአገልግሎት ምል ክቶች፣ አርማዎች፣ የጎራ ስሞች እና ሌላ የተለየ ልዩ አርማ ባህሪያትን ለመጠቀም የሚያስችል በውሎቹ ውስጥ መብት የሚሰጥዎት አ ንቀጽ የለም። </p>
68 <p>8.3 የትኛውንም እነዚህን ልዩ ባሀሪያት ለመጠቀም ከGoogle ጋር በተለየ የጽሁፍ ስምምነት ግልጽ የሆነ መብት ከተሰጠዎት ፣ እንደዚህ ያሉ ባህሪያትን የሚጠቀሙት ለስምምነቱ፣ ለማንኛውንም ሊሰሩ የሚችሉ የውሎቹ ደንቦች እና ከጊዜ ወደጊዜ ለሚሻሻሉት የ Google አርማ ባህሪይ አጠቃቀም መመሪያዎች ተገዢ እንደሆኑ ተስማምተዋል። እነዚህ መመሪያዎች በመስመር ላይ በዚህ http:// www.google.com/permissions/guidelines.html (Google ከጊዜ ወደጊዜ ለዚህ አላማ በሚያቀርበው ሌላ U RL ላይ) ሊታዩ ይችላሉ።</p> 68 <p>8.3 የትኛውንም እነዚህን ልዩ ባሀሪያት ለመጠቀም ከGoogle ጋር በተለየ የጽሁፍ ስምምነት ግልጽ የሆነ መብት ከተሰጠዎት ፣ እንደዚህ ያሉ ባህሪያትን የሚጠቀሙት ለስምምነቱ፣ ለማንኛውንም ሊሰሩ የሚችሉ የውሎቹ ደንቦች እና ከጊዜ ወደጊዜ ለሚሻሻሉት የ Google አርማ ባህሪይ አጠቃቀም መመሪያዎች ተገዢ እንደሆኑ ተስማምተዋል። እነዚህ መመሪያዎች በመስመር ላይ በዚህ http:// www.google.com/permissions/guidelines.html (Google ከጊዜ ወደጊዜ ለዚህ አላማ በሚያቀርበው ሌላ U RL ላይ) ሊታዩ ይችላሉ።</p>
69 <p>8.4 Google በእነዚህ ውሎች ስር ወይም ርስዎ አገልግሎቶቹን በመጠቀም በማንኛውም በሚያቀርቡት፣ በሚልኩት፣ በሚያስተላል ፉት ወይም በሚያሳዩት እንዲሁም በዛ ይዘት የተካተቱ የአእምሮአዊ ባለቤትነት መብቶች (እነዚያ መብቶች የተመዘገቡም ሆነም አልሆነ ም፣ እና እነዚህ መብቶች በአለም ዙሪያ በየትኘውም ቦታ ያሉ ቢሆንም) ጨምሮ ላይ ከርስዎ (ወይም ከርስዎ ፍቃድ ከተሰጣቸው) ምን ም መብት፣ ርዕስ ወይም ፍላጎት እንደማያገኝ አረጋግጦ ተስማምቷል። ከGoogle በጽሁፍ ካልተስማሙ በስተቀር እነዚያን መብቶች የ መጠበቅና እነዚያን መብቶች የማስተግበር ኃላፊነት እንዳለብዎ እና Google ይህን ርሶዎን ወክሎ የማድረግ ግዴታ እንደሌለበት ተ ስማምተዋል።</p> 69 <p>8.4 Google በእነዚህ ውሎች ስር ወይም ርስዎ አገልግሎቶቹን በመጠቀም በማንኛውም በሚያቀርቡት፣ በሚልኩት፣ በሚያስተላል ፉት ወይም በሚያሳዩት እንዲሁም በዛ ይዘት የተካተቱ የአእምሮአዊ ባለቤትነት መብቶች (እነዚያ መብቶች የተመዘገቡም ሆነም አልሆነ ም፣ እና እነዚህ መብቶች በአለም ዙሪያ በየትኘውም ቦታ ያሉ ቢሆንም) ጨምሮ ላይ ከርስዎ (ወይም ከርስዎ ፍቃድ ከተሰጣቸው) ምን ም መብት፣ ርዕስ ወይም ፍላጎት እንደማያገኝ አረጋግጦ ተስማምቷል። ከGoogle በጽሁፍ ካልተስማሙ በስተቀር እነዚያን መብቶች የ መጠበቅና እነዚያን መብቶች የማስተግበር ኃላፊነት እንዳለብዎ እና Google ይህን ርሶዎን ወክሎ የማድረግ ግዴታ እንደሌለበት ተ ስማምተዋል።</p>
70 <p>8.5 ማንኛውም በአገልግሎቶቹ ውሰጥ የተካተቱ ወይም ያሉ የንብረት ባለቤትነት መብቶችን (የቅጂ መብትና የንግድ ምልክት ማስ ታወቂያዎችን ጨምሮ) እንደማያስወግዱ፣ ግልጽ እንዳይሆን እንደማይጋርዱ ወይም እንደማይለውጡ ተስማመተዋል።</p> 70 <p>8.5 ማንኛውም በአገልግሎቶቹ ውሰጥ የተካተቱ ወይም ያሉ የንብረት ባለቤትነት መብቶችን (የቅጂ መብትና የንግድ ምልክት ማስ ታወቂያዎችን ጨምሮ) እንደማያስወግዱ፣ ግልጽ እንዳይሆን እንደማይጋርዱ ወይም እንደማይለውጡ ተስማመተዋል።</p>
71 <p>8.6 ይህን እንዲያደርጉ ከGoogle በግልጽ በጽሁፍ ካልተፈቀደለዎ በስተቀር፣ አገልግሎቶቹን ሲጠቀሙ ምንም አይነት የንግድ ምልክት፣ የአገልግሎት ምልክት፣ የንግድ ስም፣ የማንኛውንም ኩባንያ ወይም ድርጅት አርማ በተመለከተ ለእነዚህ ምልክቶች፣ ስሞች ወይም አርማዎች ባለቤት ወይም ፍቃድ ያላቸው ተጠቃሚዎች ግራ መጋባትን ሊፈጥር ወይም እንዲፈጥር አድርገው እንዳይጠቀሙ ተስማምተዋ ል።</p> 71 <p>8.6 ይህን እንዲያደርጉ ከGoogle በግልጽ በጽሁፍ ካልተፈቀደለዎ በስተቀር፣ አገልግሎቶቹን ሲጠቀሙ ምንም አይነት የንግድ ምልክት፣ የአገልግሎት ምልክት፣ የንግድ ስም፣ የማንኛውንም ኩባንያ ወይም ድርጅት አርማ በተመለከተ ለእነዚህ ምልክቶች፣ ስሞች ወይም አርማዎች ባለቤት ወይም ፍቃድ ያላቸው ተጠቃሚዎች ግራ መጋባትን ሊፈጥር ወይም እንዲፈጥር አድርገው እንዳይጠቀሙ ተስማምተዋ ል።</p>
72 <p> ለሌላ ጥቅም ምንም አይነት ፍቃድ አይሰጥምም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪም እንደሚሰጥም አይጠቅስም። ተጨማሪ መረጃ ሊገኝ የሚ ችለው ከMPEG LA, L.L.C. ይህን እዩ HTTP://WWW.MPEGLA.COM. </p> 72 <p> ለሌላ ጥቅም ምንም አይነት ፍቃድ አይሰጥምም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪም እንደሚሰጥም አይጠቅስም። ተጨማሪ መረጃ ሊገኝ የሚ ችለው ከMPEG LA, L.L.C. ይህን እዩ HTTP://WWW.MPEGLA.COM. </p>
(...skipping 99 matching lines...) Expand 10 before | Expand all | Expand 10 after
172 <p>«ቁልፍ» ማለት በAdobe ሶፍትዌር ውስጥ የተያዙ ዲጂታል ይዘትን ለመመስጠር የሚጠቅሙ ሚስጥራዊ እሴት ነው። </p> 172 <p>«ቁልፍ» ማለት በAdobe ሶፍትዌር ውስጥ የተያዙ ዲጂታል ይዘትን ለመመስጠር የሚጠቅሙ ሚስጥራዊ እሴት ነው። </p>
173 <p>(ለ) የፍቃድ እገዳዎች። የስብላይሰንሲው ከAdobe ሶፍትዌር ጋር በተያያዘ ያለውን የመለማመድ መብት ለሚከተሉት ተጨማሪ እ ገዳዎች እና ግዴታዎች የተጋለጠ ነው። የሰብላይሰንሲው ደንበኛ Adobe ሶፍትዌርን በተመለከተ እነዚህ ገደቦች እና ግዴታዎች ሰብ ላይሰንሲው ላይ በሚጥሉት ጫና ተመሳሳይ መጠን እንደሚታዘዝ ሰብላይሰንሲው ያረጋግጣል፤ የሰብላይሰንሲው ደንበኛ በእነዚህ ተጨማሪ እገዳዎች እና ግዴታዎች ላይ ታዛዥነት ቢያጎድል የሰብላይሰንሲው ቁሳቁስም ጥፋት እንዲሆነ ነው የሚቆጥረው ።</p> 173 <p>(ለ) የፍቃድ እገዳዎች። የስብላይሰንሲው ከAdobe ሶፍትዌር ጋር በተያያዘ ያለውን የመለማመድ መብት ለሚከተሉት ተጨማሪ እ ገዳዎች እና ግዴታዎች የተጋለጠ ነው። የሰብላይሰንሲው ደንበኛ Adobe ሶፍትዌርን በተመለከተ እነዚህ ገደቦች እና ግዴታዎች ሰብ ላይሰንሲው ላይ በሚጥሉት ጫና ተመሳሳይ መጠን እንደሚታዘዝ ሰብላይሰንሲው ያረጋግጣል፤ የሰብላይሰንሲው ደንበኛ በእነዚህ ተጨማሪ እገዳዎች እና ግዴታዎች ላይ ታዛዥነት ቢያጎድል የሰብላይሰንሲው ቁሳቁስም ጥፋት እንዲሆነ ነው የሚቆጥረው ።</p>
174 <p>ለ.1. ሰብላይሰንሲ እና ደንበኞች ከላይ በAdobe ውሎች በተገለጸው የማረጋገጫ ሂደት ጊዜ በሰብላይሰንሲው በጸደቀው መሰረ ት የተሟላ እና ጠንካራ መመሪያዎች የሚያሟሉ ብቻ የAdobe ሶፍትዌርን ማሰራጨት ይችላሉ።</p> 174 <p>ለ.1. ሰብላይሰንሲ እና ደንበኞች ከላይ በAdobe ውሎች በተገለጸው የማረጋገጫ ሂደት ጊዜ በሰብላይሰንሲው በጸደቀው መሰረ ት የተሟላ እና ጠንካራ መመሪያዎች የሚያሟሉ ብቻ የAdobe ሶፍትዌርን ማሰራጨት ይችላሉ።</p>
175 <p>ለ.2 ሰባላይሰንሲ (i) የAdobe ሶፍትዌርን ለሚጠቁሙ በተፈቀደ ፍጆታ ዲጂታል ይዘትን ለመመስጠር ወይም የተመመሰጠረውን ለመመለስ የሚጠቅሙ የAdobe ሶፍትዌር ወይም ተዛማጅ የAdobe ሶፍትዌር ይዘት መጠበቂያ ዘዴዎችን ችግር በብልኃት ማለፍ፣ ወ ይም (ii) የAdobe ሶፍትዌርን ለሚጠቀሙ ፍጆታ ዲጂታል ይዘትን ለመመስጠር ወይም የተመመሰጠረውን ለመመለስ የሚጠቅሙ የAdob e ሶፍትዌር ወይም ተዛማጅ የAdobe ሶፍትዌር ይዘት መጠበቂያ ዘዴዎችን ችግር በብልኃት ለማለፍ የተበጁ ምርቶችን ማስደግ ወይ ም ማሰራጨት አይችልም።</p> 175 <p>ለ.2 ሰባላይሰንሲ (i) የAdobe ሶፍትዌርን ለሚጠቁሙ በተፈቀደ ፍጆታ ዲጂታል ይዘትን ለመመስጠር ወይም የተመመሰጠረውን ለመመለስ የሚጠቅሙ የAdobe ሶፍትዌር ወይም ተዛማጅ የAdobe ሶፍትዌር ይዘት መጠበቂያ ዘዴዎችን ችግር በብልኃት ማለፍ፣ ወ ይም (ii) የAdobe ሶፍትዌርን ለሚጠቀሙ ፍጆታ ዲጂታል ይዘትን ለመመስጠር ወይም የተመመሰጠረውን ለመመለስ የሚጠቅሙ የAdob e ሶፍትዌር ወይም ተዛማጅ የAdobe ሶፍትዌር ይዘት መጠበቂያ ዘዴዎችን ችግር በብልኃት ለማለፍ የተበጁ ምርቶችን ማስደግ ወይ ም ማሰራጨት አይችልም።</p>
176 <p>(ሐ) ከዚህ በኃላ ቁልፎቹ የAdobe አስተማማኝ መረጃን ምልክት ይወክላሉ፤ እና ከቁልፎቹ ጋር በተያያዘ ሰብላይሰንሲ Ado be ቁልፍ ኮድ አያያዝ መመሪያ (በተጠየቀ ጊዜ Adobe የሚያቀርበው) ታማኝ ይሆናል። </p> 176 <p>(ሐ) ከዚህ በኃላ ቁልፎቹ የAdobe አስተማማኝ መረጃን ምልክት ይወክላሉ፤ እና ከቁልፎቹ ጋር በተያያዘ ሰብላይሰንሲ Ado be ቁልፍ ኮድ አያያዝ መመሪያ (በተጠየቀ ጊዜ Adobe የሚያቀርበው) ታማኝ ይሆናል። </p>
177 <p>(መ) ተቀያሪ የፍርድ ቤት ማገጃ ትዕዛዝ፦ የዚህ ስምምነት ጥሰት የAdobe ሶፍትዌርን ይዘት መከላከያ ወይም መጠበቂያ ዘዴ ዎችን ቢያጠፉና እንደዚህ ባለ ይዘት መጠበቂያ ዘዴዎች በሚተማመኑ Adobe እና የዲጂታል ይዘት ባለቤቶች ፍላጎት ላይ ልዩ የሆነ ና የሚቆይ ጥፋት ሊያመጣ ይችላል እና ለእንደዚህ ያለ ጥፋት በሙሉ ለማካካስ ያኛው ከገንዘብ ጋር የተያያዘው ጉዳት በቂ አይሆንም ፤ ስለዚህ ሰብላይሰንሲ በተጨማሪ Adobe በእንደዚህ ያሉ ጥሰቶች የሚከሰቱ ከገንዘብ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን ጨምሮ እንደዚህ ያ ሉ ጥፋቶችን ለመከላከል ወይም ለመገደብ Adobe ተቀያሪ የፍርድ ቤት ማገጃ ትዕዛዝ የመፈለግ ስልጣን ሊኖረው እንደሚችል ሰብላይ ሰንሲ ተስማምቶዋል። </p> 177 <p>(መ) ተቀያሪ የፍርድ ቤት ማገጃ ትዕዛዝ፦ የዚህ ስምምነት ጥሰት የAdobe ሶፍትዌርን ይዘት መከላከያ ወይም መጠበቂያ ዘዴ ዎችን ቢያጠፉና እንደዚህ ባለ ይዘት መጠበቂያ ዘዴዎች በሚተማመኑ Adobe እና የዲጂታል ይዘት ባለቤቶች ፍላጎት ላይ ልዩ የሆነ ና የሚቆይ ጥፋት ሊያመጣ ይችላል እና ለእንደዚህ ያለ ጥፋት በሙሉ ለማካካስ ያኛው ከገንዘብ ጋር የተያያዘው ጉዳት በቂ አይሆንም ፤ ስለዚህ ሰብላይሰንሲ በተጨማሪ Adobe በእንደዚህ ያሉ ጥሰቶች የሚከሰቱ ከገንዘብ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን ጨምሮ እንደዚህ ያ ሉ ጥፋቶችን ለመከላከል ወይም ለመገደብ Adobe ተቀያሪ የፍርድ ቤት ማገጃ ትዕዛዝ የመፈለግ ስልጣን ሊኖረው እንደሚችል ሰብላይ ሰንሲ ተስማምቶዋል። </p>
178 <p>17. የታሰቡ የሶስተኛ ወገን ተጠቃሚዎች። Adobe በህግ የተቋቋመ ስርዓት እና Adobe በአየርላንድ ኃላፊነቱ የተወሰነ ሶፍትዌር ከሰብላይሰንሲው ጋር የAdobe ውሎችን ጨምሮ ነገር ግን በዛ ብቻ ሳይወሰን Adobe ሶፍትዌርን በተመለከተ የታሰ ቡ ሶስተኛ ወገን ተጠቃሚዎች ናቸው። ሰብላይሰንሲው ምንም እንኳን ለማንኛውም ነገር ከGoogle ጋር ያለውን ስምምነት ቢቋረጥም Google የሰብላይሰንሲው የAdobe መለያ ላይዘጋ እንደሚችል እና በጽሁፍ የAdobe ውሎችን ጨምሮ ሰብላይሰንሲው ከGoogle ጋር ስምምነት ውስጥ መግባቱን ማረጋገጫ መስጠት እንደሚችል ተስማምቷል። ሰብላይሰንሲው ለእያንዳንዱ ፈቃዶች ስምምነት ሊኖረው ይ ገባል፤ እናም እንደነዚህ ያሉ ፍቃዶች የAdobe ሶፍትዌርን መልሶ ማሰራጨት ከተፈቀደላቸው እንደነዚህ ያሉ ስምምነቶች የAdobe ውሎችን ያጠቃለሉ ይሆናሉ።</p> 178 <p>17. የታሰቡ የሶስተኛ ወገን ተጠቃሚዎች። Adobe በህግ የተቋቋመ ስርዓት እና Adobe በአየርላንድ ኃላፊነቱ የተወሰነ ሶፍትዌር ከሰብላይሰንሲው ጋር የAdobe ውሎችን ጨምሮ ነገር ግን በዛ ብቻ ሳይወሰን Adobe ሶፍትዌርን በተመለከተ የታሰ ቡ ሶስተኛ ወገን ተጠቃሚዎች ናቸው። ሰብላይሰንሲው ምንም እንኳን ለማንኛውም ነገር ከGoogle ጋር ያለውን ስምምነት ቢቋረጥም Google የሰብላይሰንሲው የAdobe መለያ ላይዘጋ እንደሚችል እና በጽሁፍ የAdobe ውሎችን ጨምሮ ሰብላይሰንሲው ከGoogle ጋር ስምምነት ውስጥ መግባቱን ማረጋገጫ መስጠት እንደሚችል ተስማምቷል። ሰብላይሰንሲው ለእያንዳንዱ ፈቃዶች ስምምነት ሊኖረው ይ ገባል፤ እናም እንደነዚህ ያሉ ፍቃዶች የAdobe ሶፍትዌርን መልሶ ማሰራጨት ከተፈቀደላቸው እንደነዚህ ያሉ ስምምነቶች የAdobe ውሎችን ያጠቃለሉ ይሆናሉ።</p>
179 <p>ኤፕሪል 12, 2010</p> 179 <p>ኤፕሪል 12, 2010</p>
180 </body> 180 </body>
181 </html> 181 </html>
OLDNEW
« no previous file with comments | « chrome/app/resources/terms/chromeos/terms_en.html ('k') | chrome/app/resources/terms/terms_ar.html » ('j') | no next file with comments »

Powered by Google App Engine
This is Rietveld 408576698