Chromium Code Reviews
chromiumcodereview-hr@appspot.gserviceaccount.com (chromiumcodereview-hr) | Please choose your nickname with Settings | Help | Chromium Project | Gerrit Changes | Sign out
(328)

Side by Side Diff: chrome/app/resources/terms/terms_am.html

Issue 1679283002: Componentize Chrome terms of service, Accept-Languages & default encoding. (Closed) Base URL: https://chromium.googlesource.com/chromium/src.git@master
Patch Set: Rebase && use a qualified include for the new file Created 4 years, 10 months ago
Use n/p to move between diff chunks; N/P to move between comments. Draft comments are only viewable by you.
Jump to:
View unified diff | Download patch
OLDNEW
(Empty)
1 <!DOCTYPE HTML PUBLIC "-//W3C//DTD HTML 4.01 Transitional//EN"
2 "http://www.w3.org/TR/html4/loose.dtd">
3 <html DIR="LTR">
4 <head>
5 <meta http-equiv="Content-Type" content="text/html; charset=UTF-8">
6 <link rel="icon" type="image/ico" href="/tools/dlpage/res/chrome/images/chrome-1 6.png"><title>የGoogle Chrome የአግልግሎት ስምምነት ውሎች </title>
7 <style>
8 body { font-family:Arial; font-size:13px; }
9 h2 { font-size:1em; margin-top:0 }
10 </style>
11 <script type="text/javascript">
12 function carry_tracking(obj) {
13 var s = '(\\?.*)';
14 var regex = new RegExp(s);
15 var results = regex.exec(window.location.href);
16 if (results != null) {
17 obj.href = obj.href + results[1];
18 } else {
19 s2 = 'intl/([^/]*)';
20 regex2 = new RegExp(s2);
21 results2 = regex2.exec(window.location.href);
22 if (results2 != null) {
23 obj.href = obj.href + '?hl=' + results2[1];
24 }
25 }
26 }
27 </script></head>
28
29 <body>
30 <h2>የGoogle Chrome የአግልግሎት ስምምነት ውሎች </h2>
31 <p>እነዚህ ውሎች ለሚሰራ የGoogle Chrome ኮድ ስሪት ተግባራዊ ይሆናሉ። የGoogle Chrome ሶርስ ኮድ በክፍት ሶር ስ (Open source) ሶፍተዌር የፈቃድ ስምምነት ስር በዚህ chrome://credits ይገኛሉ።</p>
32 <p><strong>1. ከGoogle ጋር ያለዎት ግንኙነት</strong></p>
33 <p>የGoogle ምርቶች፣ ሶፍትዌር፣ ግልጋሎቶች እና ድር ጣቢያዎች (በዚህ ሰነድ ውስጥ በአንድነት “ግልጋሎቶች” ተብለው የተጠ ቀሱት እና በተለየ የጽሁፍ ስምምነት ለርስዎ በGoogle አማካይነት ከቀረቡት ግልጋሎቶች ውጪ) በርስዎና በGoogle መካከል በ ሚደረግ ህጋዊ ስምምነት ለስምምነት ውሎቹ ተፈፃሚ ይሆናሉ። “Google” ማለት Google Inc. ማለት ሲሆን ዋናው የንግድ ቦ ታውም በ1600 Amphitheatre Parkway፣ Mountain View፣ CA 94043፣ ዩናይትድ ስቴትስ ነው። ይህ ሰነድ ስ ምምነቱ እንዴት እንደተዘጋጀ እና አንዳንድ የስምምነት ውሎች እንዴት ተፈፃሚ እንደሚሆኑ ይገልፃል።</p>
34 <p>አልያም ከGoogle ጋር በጽሁፍ ስምምነት ካደረጉ፣ ከGoogle ጋር ያለዎት ስምምነት ቢያንስ በዚህ ሰነድ ውስጥ የተገለጹ ትን ውሎች እና አካሄዶች ሁልጊዜ የሚያካትት ይሆናል። እነዚህም “አለም አቀፍ ውሎች” ተብለው ከዚህ በታች ተጠቅሰዋል። የክፍት ሶርስ (Open source) ሶፍትዌር ፈቃዶች ለGoogle Chrome ሶርስ ኮድ የተለየ የጽሁፍ ስምምነቶች መስርተዋል። በተወሰ ነ መጠን የክፍት ሶርስ (Open source) ሶፍትዌር ፍቃዶች እነዚህን አለም አቀፍ ውሎች በግልጽ ይተካሉ፤ Google Chro meን ወይም በGoogle Chrome የተካተተን አንድ የተወሰነ አካል ስለመጠቀም ከGoogle ጋር ያለዎትን ስምምነት የክፍት ሶ ርስ (Open source) ፈቃዶች የሚያስተዳድሩት ይሆናል።</p>
35 <p>1.3 ከGoogle ጋር ያለዎት ስምምነት በዚህ ሰነድ «መግለጫ ሀ» ውስጥ የተጠቀሱት ደንቦችና ሌሎች እነዚህ ግልጋሎቶች ላ ይ የሚውሉ የህግ መግለጫዎችና አለማቀፋዊ ውሎችን ይጠቅልላል። እነዚህ ሁሉ “ተጨማሪ ውሎች” በሚል ከዚህ በታች ተቀምጠዋል። ተጨ ማሪ ውሎች አንድ ግልጋሎት ላይ ተፈፃሚ ሲሆኑ፣ በግልጋሎቱ ውስጥ ወይም ግልጋሎቱን በሚጠቀሙበት ጊዜ እንዲያነቡት ይደረጋል። </ p>
36 <p>1.4 የአለምአቀፍ ውሎች እና ተጨማሪ ውሎች በአንድ ላይ ሆነው በርስዎና በGoogle መካከል ግልጋሎቶቹን ከመጠቀምዎ ጋር በተያያዘ በህግ የጸና ስምምነትን ይፈጥራሉ። እነዚህን ጊዜ ወስዶ በጥንቃቄ ማንበብ አስፈላጊ ነው። ይህ ህጋዊ ስምምነት ጠቅል ብ ሎ ከዚህ በታች “ውሎች” በሚል ተጠቅሷል።</p>
37 <p>ተጨማሪ ውሎች በሚሉት እና አለምአቀፍ ውሎች በሚሉት መካከል የሚቃረኑ ነገሮች ካሉ፣ ከዛ ግልጋሎት ጋር በተያያዘ ተጨማሪ ው ሎች የበላይነቱን የሚወስዱ ይሆናል።</p>
38 <p><strong>2. ውሎችን መቀበል</strong></p>
39 <p>ግልጋሎቶቹን ለመጠቀም በመጀመሪያ ከግልጋሎቶቹ መስማማት አለብዎ። ውሎቹን ካልተቀበሉ ግልጋሎቶቹን ላይጠቀሙ ይችሉ ይሆናል።< /p>
40 <p>ውሎቹን እንደሚከተለው መቀበል ይችላሉ፦</p>
41 <p>(ሀ) በውሎቹ ለመስማማት ወይም ለመቀበል ጠቅ በማድረግ፣ በማንኛውም ግልጋሎት Google በሚኖረው የተጠቃሚ በይነገጽ ላይ ይህ አማራጭ ይገኛል፤ ወይም </p>
42 <p>(ለ) ግልጋሎቶቹን ዝም ብለው በመጠቀም። በዚህ ሁኔታ ግልጋሎቶቹን መጠቀም ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ Google ወሎቹን ተረድተ ውና ተስማምተው እንደሆነ አድርጎ ይመለከተዋል።</p>
43 <p><strong>3. የውሎቹ ቋንቋ</strong></p>
44 <p>3.1 Google የውሎቹን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ቅጂ ትርጉም ካቀረበልዎ፣ ትርጓሜው የቀረበው በርስዎ መቾት ብቻ መሆኑንና ከG oogle ጋር ያለዎትን ግንኙነት የውሎቹ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ቅጂ የሚያስተዳድረው መሆኑን ተስማምተዋል።</p>
45 <p>3.2 በእንግሊዝኛ ቋንቋ ቅጂውና በትርጉም ቅጂው መካከል የውሎች መቃረን ቢኖር የእንግሊዝኛ ቋንቋ ቅጂው የበላይነቱን የሚወ ስድ ይሆናል።</p>
46 <p><strong>4. የግልጋሎቶቹ ደንብ በGoogle</strong></p>
47 <p>4.1 Google በአለም ላይ ህጋዊ ቅርንጫፎችና ሕጋዊ ተባባሪ ድርጅቶች አሉት (ቅርንጫፎችና ድርጅቶች)። አንዳንድ ጊዜ እ ነዚህ ኩባንያዎች Googleን በመወከል ግልጋሎቶችን ለርስዎ የሚያቀርቡ ይሆናል። ቅርንጫፎችና ተባባሪዎች ግልጋሎቶችን ለማቅረብ መብት የተሰጣቸው መሆናቸውን አረጋግጠው ተስማምተዋል። </p>
48 <p>4.2 Google ምርጥ ሊሆኑ የሚችሉ ልምዶችን ለተጠቃሚዎቹ ለማቅረብ ሳያቋርጥ አዳዲስ ነገሮችን ይሰራል። Google የሚያ ቀርባቸውን ግልጋሎቶች ቅርጽና ተፈጥሮ ያለቅድመ ማስታወቂያ ከጊዜ ወደ ጊዜ ሊቀይር እንደሚችል አረጋግጠው ተስማምተዋል።</p>
49 <p>4.3 በማያቋርጥ የአዳዲስ ነገር ፈጠራዎቻችን ጋር በተያያዘ፣ Google ግልጋሎቶችን (ወይም በግልጋሎቶቹ በሚገኙ ማንኛውም ባህሪያት) ማቅረቡን ለርስዎ ወይም በአጣቃላይ ለተጠቃሚዎች በGoogle የብቻ ውሳኔ ያለቅድመ ማስታወቂያ ለሁልጊዜ ወይም ለጊዜ ው ሊያቆም እንደሚችል አረጋግጠው ተስማምተዋል። በማንኛውም ጊዜ ግልጋሎቶቹን መጠቀም ማቆም ይችላሉ። ይህንንም ሲያደርጉም ለGoo gle ማሳወቅ ላያስፈልግዎ ይችላል።</p>
50 <p>4.4 Google መለያዎን መድረስ እንዳይችሉ ከደረገ ግልጋሎቶቹን ከመጠቀም፣ የመለያዎን ዝርዝሮች ወይም ማናቸውም ፋይሎች ወይም በመለያዎ ያሉ ሌሎች ይዘቶችን ከመድረስ ሊያግድዎ እንደሚችል አረጋግጠው ተስማምተዋል።</p>
51 <p><strong>5. </strong>የርስዎ ግልጋሎቶችን መጠቀም</p>
52 <p>5.1 ርስዎ ግልጋሎቶቹን ሊጠቀሙ የሚችሉት (ሀ) ውሎቹ እና (ለ) ማንኛውም ስራ ላይ የወለ ህግ፣ ደንብ ወይም በአጠቃላይ ተቀባይነት ያላቸው ልምዶች ወይም በስልጣን ውስጥ ተገቢነት ያላቸው መመሪያዎች (ከዩናይትድ ስቴትስ ወይም ከሌላ የሚመለከታቸው ሀ ገሮች ጋር የመረጃ ወይም የሶፍትዌር ዝውውርን የተመለከቱ ህጎችን ጨምሮ) ለፈቀዷቸው አላማዎች ብቻ እንደሆነ ተስማምተዋል።</p>
53 <p>5.2 ግልጋሎቶችን (ወይም አገልጋዮችን እና ከግልጋሎቶቹ ጋር የተገናኙ አውታረመረቦችን) ሊያሰናክል ወይብ ሊረብሽ ከሚችል ማንኛውም እንቃስቃሴ ውስጥ እንደማይሳተፉ ተስማምተወል።</p>
54 <p>5.3 ርስዎ በተለየ ሁኔታ ከGoogle ጋር የተለየ ስምምነት በማድረግ ካልተፈቀደልዎ በስተቀር፣ ለማንኛውም አላማ ግልጋሎቶ ቹን እንደገና ማምረት፣ ማባዛት፣ መቅዳት፣ መሸጥ፣ ማሻገር፣ ወይም እንደገና መሸጥ እንደማይችሉ ተስማምተዋል። </p>
55 <p>5.4 ማንኛውም በውሎች ስር ያሉትን ግዴታዎች ቢጥሱ እና ይህን ተከትሎ ሊከሰቱ ለሚችሉ ችግሮች (Googleን ሊጎዱ ለሚችሉ ማንኛውም ጥፋቶች) ሙሉ ኃላፊነት እንደሚወስዱ (Google ለርስዎ ወይም ለማንኛውም ሶስተኛ ወገን ጥፋት ማንኛውንም ኃላፊነት እንደማይወስድ) ተስማምተዋል።</p>
56 <p><strong>6. ግላዊነት እና የርስዎ የግል መረጃ</strong></p>
57 <p>6.1 የGoogleን የውሂብ አጠባበቅ ለሚመለከት መረጃ እባክዎን በhttp://www.google.com/privacy.html ያለውን የGoogle የግላዊነት ፖሊሲ ያንብቡ። ይህ ፖሊሲ ግልጋሎቶቹን ሲጠቀሙ Google የግል መረጃዎን እንዴት እንደሚይዝ፣ እና ግላዊነትዎን እንደሚጠብቅ ይገልፃል።</p>
58 <p>6.2 የውሂብዎ አጠቃቀም በGoogle የግላዊነት ፖሊሲዎች መሰረት የሚካሄድ መሆኑን ተስማምተዋል።</p>
59 <p><strong>7. በአገልግሎቶቹ ውስጥ ያሉ ይዘቶች</strong></p>
60 <p>7.1 አገልግሎቶቹን በመጠቀመዎ ምክንያት ያገኟቸው መረጃዎች (እንደ ውሂብ ፋይሎች፣ የተጻፈ ጽሁፍ፣ የኮምፒውተር ሶፍትዌር፣ ሙዚቃ፣ የድምፅ ፋይሎች ወይም ሌላ ድምፆች፣ ፎቶዎች፣ ቪዲዮዎች ወይም ምስሎች) እነዚህ ይዘቶች ከመጡበት የመጀመሪያ ቦታ ያለው ሰው ላይ ሙሉ ኃላፊነት እንዳለ ተረድተዋል። እንደነዚህ ያሉ መረጃዎች ከታች እንደ “ይዘት” በሚል ተጠቅሰዋል። </p>
61 <p>7.2 አንድ የአገልግሎቶቹ ክፍል ሆኖ ለርስዎ የቀረበ ይዘት በአገልግሎቶቹ ውስጥ ያለ ነገር ግን በአገልግሎቶቹ ውስጥ ላሉ ማስታወቂያዎች እና የተደገፈ ይዘት ብቻ ያልተወሰነ፣ ይህን የዘት ለGoogle ባቀረቡ ደጋፊዎች ወይም አስታዋቂዎች (ወይም እነር ሱን ለሚወክሉ ሌሎች ሰዎች ወይም ኩባንያዎች) አእምሮአዋዊ ባለቤትነት የተጠበቀ መሆኑን ማወቅ አለብዎ። በGoogle ወይም በዛ ይዘት ባለቤቶች በተለየ ስምምነት ይህን እንዲያደርጉ በግል ካልተነገርዎ በስተቀር፣ ይህን ይዘት (በሙሉም ሆነ በከፊል) ማሻሻል፣ ማከራየት፣ በሊዝ መሸጥ፣ ማዋስ፣ መሸጥ፣ ማሰራጨት ወይም አውጣቶ/ወስዶ ስራዎችን መፍጠር አይችሉም።</p>
62 <p>7.3 Google የማንኛውም አገልግሎትን ማንኛውም ወይም ሁሉንም ይዘት የቅድመ-ማጣራት፣ የመከለስ፣ የመለየት፣ የማጣራት፣ የማሻሻል፣ የመከልከል ወይም የማስወገድ መብትን (ያለምንም ግዴታ) ይጠብቃል። ለአንዳንድ አገልግሎቶች፣ Google ግልጽ የሆኑ የግብረ ስጋ ግንኙነት ይዘቶች ያላቸውን ለይቶ ለማውጣት መሳሪያዎችን ሊያቀርብ ይችላል። እነዚህ መሳሪያዎች የአስተማማኝ ፍለጋ/ሴ ፍሰርች አማራጭ ቅንጅቶችን ያካትታሉ (https://support.google.com/websearch/answer/510 ይመልከቱ)። ከዚህም በተጨማሪ በገበያ ላይ የሚገኙ የሚቃወሙዋቸውን ቁሳቁሶች ሊገድቡ የሚችሉ አገልግሎቶችና ሶፍትዌር አሉ።</p>
63 <p>7.4 አገልግሎቶቹን በመጠቀምዎ ደስ የማይል፣ ነውረኛ ወይም የሚቃወሙት ይዘት ሊያጋጥምዎት ይችላል፣ በእንደዚህ ያለ ሁኔታ አገልግሎቶቹን የሚጠቀሙት በራስዎ ኃላፊነት መሆኑን ተርድተዋል።</p>
64 <p>7.5 አገልግሎቶቹን ሲጠቀሙ ለሚፈጥሩት፣ ለሚያስተላልፉት ወይም እንዲታይ ለሚያደርጉት ማንኛውንም ይዘትና በዚህም በሚወሰዱ እርምጃዎች ለሚከሰቱት ነገሮች (Google ሊደርሱበት የሚችሉ ማንኛውም ጥፋቶችን ወይም ጉዳቶችን ጨምሮ) ለብቻዎ ኃላፊነቱን ለመ ውሰድ ተስማምተዋል። (እንዲሁም Google ለርስዎ ወይም ለማንኛውም ሶስተኛ ወገን ኃላፊነት አይወስድም)።</p>
65 <p><strong>8. የንብረት ባለቤትነት መብቶች </strong></p>
66 <p>8.1 በአገልግሎቶቹ ውስጥ የተካተቱ ማንኛውንም የአእምሮዋዊ ንብረት መብቶችን ጨምሮ (መብቶቹ ተመዝግበው የነበረ ቢሆንም ባ ይሆንም፣ እና እነዚህ መብቶች በአለም ዙሪያ በየትም ቦታ የሚገኙ ቢሆንም) ሁሉንም ህጋዊ መብትን፣ ርዕስ እና ለአገልግሎቶቹ ወይ ም በአገልግሎቶቹ ፍላጎት ላይ Google (የGoogle ፈቃድ ያላቸው) ባለቤት መሆናቸውን በማረጋገጥ ተስማምተዋል።</p>
67 <p>8.2 ከGoogle በጽሁፍ ካልተስማሙ በስተቀር ማንኛውንም የGoogle የንግድ ስሞች፣ የንግድ ምልክቶች፣ የአገልግሎት ምል ክቶች፣ አርማዎች፣ የጎራ ስሞች እና ሌላ የተለየ ልዩ አርማ ባህሪያትን ለመጠቀም የሚያስችል በውሎቹ ውስጥ መብት የሚሰጥዎት አ ንቀጽ የለም። </p>
68 <p>8.3 የትኛውንም እነዚህን ልዩ ባሀሪያት ለመጠቀም ከGoogle ጋር በተለየ የጽሁፍ ስምምነት ግልጽ የሆነ መብት ከተሰጠዎት ፣ እንደዚህ ያሉ ባህሪያትን የሚጠቀሙት ለስምምነቱ፣ ለማንኛውንም ሊሰሩ የሚችሉ የውሎቹ ደንቦች እና ከጊዜ ወደጊዜ ለሚሻሻሉት የ Google አርማ ባህሪይ አጠቃቀም መመሪያዎች ተገዢ እንደሆኑ ተስማምተዋል። እነዚህ መመሪያዎች በመስመር ላይ በዚህ http:// www.google.com/permissions/guidelines.html (Google ከጊዜ ወደጊዜ ለዚህ አላማ በሚያቀርበው ሌላ U RL ላይ) ሊታዩ ይችላሉ።</p>
69 <p>8.4 Google በእነዚህ ውሎች ስር ወይም ርስዎ አገልግሎቶቹን በመጠቀም በማንኛውም በሚያቀርቡት፣ በሚልኩት፣ በሚያስተላል ፉት ወይም በሚያሳዩት እንዲሁም በዛ ይዘት የተካተቱ የአእምሮአዊ ባለቤትነት መብቶች (እነዚያ መብቶች የተመዘገቡም ሆነም አልሆነ ም፣ እና እነዚህ መብቶች በአለም ዙሪያ በየትኘውም ቦታ ያሉ ቢሆንም) ጨምሮ ላይ ከርስዎ (ወይም ከርስዎ ፍቃድ ከተሰጣቸው) ምን ም መብት፣ ርዕስ ወይም ፍላጎት እንደማያገኝ አረጋግጦ ተስማምቷል። ከGoogle በጽሁፍ ካልተስማሙ በስተቀር እነዚያን መብቶች የ መጠበቅና እነዚያን መብቶች የማስተግበር ኃላፊነት እንዳለብዎ እና Google ይህን ርሶዎን ወክሎ የማድረግ ግዴታ እንደሌለበት ተ ስማምተዋል።</p>
70 <p>8.5 ማንኛውም በአገልግሎቶቹ ውሰጥ የተካተቱ ወይም ያሉ የንብረት ባለቤትነት መብቶችን (የቅጂ መብትና የንግድ ምልክት ማስ ታወቂያዎችን ጨምሮ) እንደማያስወግዱ፣ ግልጽ እንዳይሆን እንደማይጋርዱ ወይም እንደማይለውጡ ተስማመተዋል።</p>
71 <p>8.6 ይህን እንዲያደርጉ ከGoogle በግልጽ በጽሁፍ ካልተፈቀደለዎ በስተቀር፣ አገልግሎቶቹን ሲጠቀሙ ምንም አይነት የንግድ ምልክት፣ የአገልግሎት ምልክት፣ የንግድ ስም፣ የማንኛውንም ኩባንያ ወይም ድርጅት አርማ በተመለከተ ለእነዚህ ምልክቶች፣ ስሞች ወይም አርማዎች ባለቤት ወይም ፍቃድ ያላቸው ተጠቃሚዎች ግራ መጋባትን ሊፈጥር ወይም እንዲፈጥር አድርገው እንዳይጠቀሙ ተስማምተዋ ል።</p>
72 <p> ለሌላ ጥቅም ምንም አይነት ፍቃድ አይሰጥምም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪም እንደሚሰጥም አይጠቅስም። ተጨማሪ መረጃ ሊገኝ የሚ ችለው ከMPEG LA, L.L.C. ይህን እዩ HTTP://WWW.MPEGLA.COM. </p>
73 <p><strong>9. ፍቃድ ከGoogle</strong></p>
74 <p>9.1 Google ከሚያቀርባቸው አገልግሎቶች ክፍል የቀረቡ (ከታች “ሶፍትዌር” ተብለው የተጠቀሱትን) ለመጠቀም Google የግል፣ አለምአቀፍ፣ ከባለመብት ክፍያ ነፃ፣ ሊመደብ የማይችል እና የግል የሆነ ፍቃድ ይሰጥዎታል። የዚህ ፍቃድ ብቸኛ አላማ በስ ምምነት ውሎቹ ላይ በተፈቀደው መሰረት ርስዎ በGoogle የቀረቡልዎትን አገልግሎቶች እንዲጠቀሙ እና በሚያገኟቸው ጥቅሞች እንዲደ ሰቱ ነው። </p>
75 <p>9.2 ክፍል 1.2 በተመለከተ፣ በህግ በግልጽ ካልተፈቀደ ወይም ካላስፈለገ በስተቀር ወይም ይህን እንዲያደርጉ በGoogle በጽሁፍ ካልተነገርዎ በስተቀር፣ ርስዎ መቅዳት፣ ማሻሻል፣ ከተሰራ ስራ ፈጥሮ ማውጣት፣ መዋቅሩን መመለስ፣ ማሳ ወይም ካልሆነ ደግ ሞ የሶፍትዌሩን ሌላ በዛ የሚገኝ ክፍል ሶርስ ኮድ ለማውጣት መሞከር (እና ለሌላ ሰውም ቢሆን ይህን እንዲያደርግ መፍቀድ) ላይች ሉ ይችላሉ።</p>
76 <p>9.3 ክፍል 1.2 በተመለከተ፣ ይህን እንዲያደርጉ ከGoogle የተለየ የጽሁፍ ፍቃድ ካልተሰጥዎት በስተቀር፣ ሶፍትዌሩን የ መጠቀም መብቶችዎን ማዛወር (ወይም ፍቃደዎን በውክልና መስጠት)፣ ሶፍተዌሩን ለመጠቀም ባሉዎት መብቶች ላይ የደህንነት ጥበቃ ፍላ ጎትን መስጠት፣ ወይም ካልሆነ ደግሞ ሶፍትዌሩን ለመጠቀም ያልዎትን ማንኛውም የመብትዎን ክፍል ማሰተላለፍ ላይችሉ ይችላሉ።</p>
77 <p><strong>10. የይዘት ፍቃድ ከርስዎ </strong></p>
78 <p>10.1 የቅጂ መብትን እና በግልጋሎቶቹ ላይ/በኩል በሚያቀርቡት፣ በሚያሰቀምጡት ወይም በሚያሳዩት ይዘት ውስጥ ቀድመው የያዟ ቸውን ሌሎች መብቶች ይዘዋል።</p>
79 <p><strong>11. የሶፍትዌር ማዘመኛዎች</strong></p>
80 <p>11.1 የሚጠቀሙት ሶፍትዌር ከጊዜ ወደ ጊዜ ማዘመኛዎችን ከGoogle በቀጥታ ሊያወርድ እና ሊጭን ይችላል። እነዚህ ማዘመኛ ዎች የሚዘጋጁት አገልግሎቶቹን ለመሻሻል፣ ለማሳደግ እና የበለጠ ለማጎልበት ሲሆን፤ ስህተቶችን የማሰተካከል፣ ጥቅሞችን የማሳደግ፣ አዲስ የሶፍትዌር ሞጁል እና ሙሉ ለሙሉ አዲስ የሆኑ ስሪቶችን መልክ ሊይዙም ይችላሉ። አገልግሎቶቹን ከመጠቀም ጋር በተያያዘ እ ነዚህን የመሳሰሉ ማዘመኛዎችን ለመቀበል ተስማምተዋል (እንዲሁም Google እነዚህን ለእርሶ እንዲያደርስ ፈቅደዋል)።</p>
81 <p><strong>12. ከGoogle ጋር ያለዎትን ግንኙነት ማቆም </strong></p>
82 <p>12.1 የስምምነት ውሎቹ ከታች እንደተወሰነው በርስዎ ወይም በGoogle እስካልተቋረጡ ድረስ መተግበር ይቀጥላሉ። </p>
83 <p>12.2 Google በማንኛውም ጊዜ ከርስዎ ጋር ያለውን ህጋዊ ስምምነት ሊያቋርጥ የሚችለው፦</p>
84 <p>(ሀ) የስምምነት ውሎቹን የትኛውንም ደንብ ከተላለፉ (ወይም ለማድረግ አስበው አለመሆኑን በግልፅ ቢሚያሳይ ሁኔታ ከተገበሩ ወይም የስምምነት ውሎቹን ደንቦች መተግበር ካልቻሉ)፤ ወይም </p>
85 <p> (ለ) Google በህጉ መሰረት ይህን ማድረግ ካስፈለገው (ለምሳሌ፣ ለርስዎ የቀረበው የአገልግሎቶቹ ደንብ የተከለከለ ከሆ ነ)፤ ወይም </p>
86 <p>(ሐ) Google አገልግሎቶቹን ለርስዎ ለማድረስ የተጠቀመበት አጋር ድርጅት ከGoogle ጋር ያለውን ግንኙነት ሲያቋርጥ ወ ይም አገልግሎቶቹን ለርስዎ ማቅረብ ሲያቆም፤ ወይም </p>
87 <p> (መ) Google ርስዎ በሚኖሩበት ከተማ ወይም አገልግሎቶቹን በሚጠቀሙበት ቦታ ግልጋሎቶቹን ከዚህ በኋላ ለተጠቃሚዎቹ ወደ አለማቅረብ ሲሸጋገር፣ ወይም </p>
88 <p> (ሠ) በGoogle ለርስዎ የቀረበው የአገልግሎቶቹ ደንብ፣ በGoogle እይታ ከዚህ በኋላ በንግድ ላይ ሊቆይ የሚችል ካል ሆነ ነው።</p>
89 <p>12.3 በስምምነት ውሎቹ ክፍል 4 ስር ያሉትን የአገልግሎቶች ደንብ በተመለከተ በዚህ ንዑስ ክፍል ውስጥ የGoogleን መብ ቶች የሚያስተጓጉል ምንም ነገር የለም </p>
90 <p>12.4 እነዚህ የስምምነት ውሎች ወደ መጨረሻው በሚመጡበት ጊዜ ሁሉም ህጋዊ መብቶች፣ ርስዎ እና Google ከግዴታዎች እና ኃላፊነቶች ያገኛቸኋቸው ትርፎች፣ ተገዢ ከሆኑባቸው (ወይም የስምምነት ውሎች እንዱተገበሩ በነበረበት ጊዜ እየደጉ የነበሩ ) ወይም ሳያቋርጥ እንዲቀጥሉ የተገለጹ፣ በዚህ ማብቂያ የሚስተጓጎሉ አይሆንም፣ እንዲሁም በአንቀጽ 19.7 ያሉ ደንቦች ለእነዚህን መብቶች፣ ግዴታዎች እና ኃላፊነቶች ያለማቋረጥ እየተፈፀሙ ይቀጥላሉ። </p>
91 <p><strong>13. ዋሰትናን መከልከል</strong></p>
92 <p>13.1 ንዑስ ክፍል 13 እና 14ን ጨምሮ የተገለፁት የስምምነት ውሎች በህጋዊ መንገድ የተከለከሉ ወይም በሚተገበር ህግ የ ተገደቡ ጥፋቶች የGOOGLEን ዋስትና ወይም ኃላፊነት እንዳይከለከል ወይም ውስን እንዲሆነ ምንም ነገር አያደርገውም። አንዳንዳን ድ ስልጣኖች በቸልተኝነት ለሚከሰቱ፣ ለሚቋረጥ ስምምነት ወይም ለሚቋረጥ የተጠቆመ ደንብ ፣ ወይም ለሚገጥም፣ ወይም ሰበብ ለሚያመ ጣው ጉዳት የተወሰነ ዋስትና ወይም ሁኔታ ወይም ገደብ ወይም ኃላፊነት እዳይከለከሉ አይፈቅድም። በዚህ መሰረት በህጋዊ መንገድ ብ ቻ የተገደቡ ደንቦች ለርስዎ ተግባራዊ ይሆኑና የእኛ ቆይታ በህግ በተፈቀደው የመጨረሻው መጠን የተገደበ ይሆናል።</p>
93 <p>13.2 የርስዎ አገልግሎቶችን መጠቀም ሙሉ ኃላፊነት ወስደው እና አገልግሎቶቹ የቀረቡት አሁን "እንደሆኑት" እና "እንደሚገ ኙት" መሆኑን በሚገባ ተረድተው እና ተስማምተው ነው። </p>
94 <p>13.3 በተለይ GOOGLE፣ የGOOGLE ቅርንጫፎች እና ተባባሪዎች እንዲሁም የGOOGLE ፍቃድ ሰጪዎች የሚከተሉትን ለርስ ዎ አይወክሉም ወይም ዋስትና አይሰጡም።</p>
95 <p>(ሀ) አገልግሎቶቹን መጠቀምዎ ፍላጎትዎን የሚያሟላ ስለመሆኑ፣</p>
96 <p>(ለ) አገልግሎቶቹን መጠቀምዎ የማያቋረጥ፣ ጊዜያዊ፣ የደህንነቱ የተጠበቀ ወይም ከስህተት የነፃ ስለመሆኑ፣</p>
97 <p>(ሐ) አገልግሎቶቹን የመጠቀምዎ ውጤት የሆነ ማንኛውም የያዙት መረጃ ትክክል እና አስተማማኝ ስለመሆኑ፣</p>
98 <p>(መ) ከአገልግሎቶች ክፍል ለርስዎ የቀረበ ማንኛውም ሶፍትዌር በሚጠቀሙበት እና በሚሰሩበት ጊዜ የሚያጋጥሙ ጉድለቶች ስለመስ ተካከላቸው። </p>
99 <p>13.4 በማንኛውም ሁኔታ የወረደ ነገር ወይም አገልግሎቶቹን በመጠቀም ምክንያት የተገኘ ነገርን የሚተገብሩት በራስዎ ኃላፊነ ት እና ውሳኔ ሆኖ በኮምፒውተርዎ ላይ ለሚደርሰው ማንኛውም ጉዳት ወይም እንዲህ አይነት ነገርን በማውረድ ለሚፈጠር የውሂብ ጥፋት ሙሉ ተጠያቂ ይሆናሉ። </p>
100 <p>13.5 ከGOOGLE በአገልግሎቶቹ የተገኙ የቃል ወይም የፅሁፍ የሆነ፣ ምክር ወይም መረጃ በውሎቹ በግልፅ ያልተቀመጠ ማንኛ ውንም ዋስትና አይፈጥሩም። </p>
101 <p>13.6 GOOGLE በመቀጠል የተገለፁ ወይም የተመለከቱ ሁሉንም ዋስትናዎች እና ማንኛውንም አይነት ሁኔታዎች፣ ነገር ግን በ ተመለከቱት ዋስትናዎች እና በሚሸጡ ሁኔታዎች ያልተወሰኑትን ጨምሮ፣ ለአንድ የተወሰነ አላማ እና ህግ ባለመጣስ ያለ ብቃትን በግል ፅ ይሽራል። </p>
102 <p><strong>14. የተጠያቂነት ገደብ</strong></p>
103 <p>14.1 ከላይ በአንቀፅ 13.1 አጠቃላይ ደንቦችን በተመለከተ GOOGLE፣ የGOOGLE ቅርንጫፎች እና ተባባሪዎች እንዲሁም የGOOGLE ፍቃድ ሰጪዎች ለሚከተሉት ነገሮች ኃላፊነት እንደማይወስድ በግልፅ ተረድተው ተስማምተዋል። </p>
104 <p>(ሀ) ማንኛውም ቀጥተኛ፣ ቀጥተኛ ያልሆኑ፣ ልዩ ክስተቶች ወይም እንደምሳሌ የሚጠቀሱ ጉዳቶች እነዚህም በርስዎ ምክንያት የመ ጡ፣ ነገር ግን ምክንያታዊ እና በማንኛውም ተጠያቂነት ስር ያለ ፅንሰ ሀሳብ ሊሆኑ ይችላሉ። ይህም የሚያጠቃልለው ይህ ነው ብቻ ብለን የማንገድበው ማንኛውም ትርፍ ማጣት(በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በራስ ላይ ጉዳት ማምጣት)፣ የማንኛውም የመልካም ዓላማ ወይ ም የንግድ ዝና ጥፋት፣ ማንኛውንም የርስዎ የውሂብ ጥፋት ፣ ነገሮችን ወይም አገልግሎቶችን ለመተካት የተገኘ ወጪ ወይም ሌላ ተጨ ባጭ ያልሆነ ጥፋት ፤</p>
105 <p>(ለ) በርስዎ ምክንያት የመጣ ማንኛውም ጥፋት ወይም ጉዳት፣ ቀጥሎ በተዘረዘሩት ምክንያቶች የመጡትንም ጥፋቶች እና ጉዳቶች ጨምሮ፦ </p>
106 <p>(1) ርስዎ በሙሉነቱ፣ በትክክለኛነቱ ወይም የማንኛውም ማስታወቂያ መገኘቱ ላይ ማንኛውንም ያስቀምጡትን መተማመኛ ወይም በማ ንኛውም በርስዎ እና በአስተዋዋቂዎች መከከል ያለ ማንኛውም ግንኙነት ወይም ግብይት ምክንያቶች የሆነ ወይም በአገልግሎቶች ላይ የ ሚመጡ የደጋፊዎች ማስታወቂያ፤</p>
107 <p>(2) ማንኛውም GOOGLE በአገልግሎቶቹ ላይ ሊያደርጋቸው በሚችለው ለውጦች ወይም ለማንኛውም የአገልግሎቶቹ ደንቦች (ወይም በአገልግሎቶቹ ውሰጥ ያለ ማንኛውም ባህሪ) ላይ ቋሚ ወይም ጊዜያዊ መቋረጦች ፤ </p>
108 <p>(3) አገልግሎቶቹን በመጠቀምዎ ወይም ሲጠቀሙ፣ ማንኛውም ይዘት ወይም የተያዘ ወይም የተላለፈ ውሂብ መሰረዝ፣ ያለአግባብ መ ጠቀም ወይም ማስቀመጥ አለመቻል፤ </p>
109 <p>(4) ለGOOGLE ትክክለኛ የመለያ መረጃ ማቅረብ አለመቻል፤ </p>
110 <p>(5) የይለፍ ቃልዎን ወይም የመለያዎን ዝርዝር የተጠበቀ እና አስተማማኝ አድርጎ መያዝ አለመቻል፤ </p>
111 <p>14.2 GOOGLE አስተያየት ተሰጥቶት ወይም እንደእዚህ ላሉ ጥፋቶች ሊሆን የሚል መነሻ የሚያውቅ ቢሆንም ባይሆንም ከላይ በአንቀፅ 14.1 GOOGLE ለርስዎ ያለውን የተጠያቂነት ገደቦች የሚተገበሩ ይሆናል። </p>
112 <p><strong>15. የቅጂ መብት እና የንግድ ምልክት ፓሊሲዎች </strong></p>
113 <p>15.1 ተግባራዊ ከሆኑ አለም አቀፍ የአእምሮዋዊ ንብረት ህግ ( በዩናይተድ ስቴትስ፣ Digital Millennium Copy right Actን ጨምሮ) ለሚቃረኑ የቅጂ መብት ጥሰትን ለሚደግፉ ማታወቂያዎች መልስ መስጠት እና ተደጋጋሚ ጥሰቶችን የፈጸሙ መለ ያዎች ማቋረጥ የGoogle ፖሊሲ ነው። Google ፖሊሲን በተመለከተ ዝርዝር መረጃ በዚህ ይገኛል http://www.google. com/dmca.html።</p>
114 <p>15.2 የGoogleን የማስተዋወቅ ንግድ ጋር በተያያዘ Google የንግድ ምልከት አቤቱታዎችን መመሪያ ይሰራል። ይህን በ ተመለከተ ዝርዝር መረጃ በዚህ ይገኛል http://www.google.com/tm_complaint.html።</p>
115 <p><strong>16. ማስታወቂያዎች</strong></p>
116 <p>16.1 የተወሰኑ አገልግሎቶች ከማስታወቂያዎች በሚገኝ ገቢ ስለሚደገፉ ማስታወቂያዎች እና የማስታወቂያ ስራዎች ሊያሳያ ይችላ ሉ። እነዚህ ማስታወቂያዎች በአገልግሎቶቹ ውስጥ የተቀመጠ መረጃ ይዘት፣ በአገልግሎቶቹ በኩል የተሰሩ ጥያቄዎች ወይም ሌላ መረጃ ላይ ያተኮሩ ሊሆን ይችላሉ።</p>
117 <p>16.2 Google ምንም ሳያሳውቅዎት በአገልግሎቶቹ ላይ የማስተዋወቂያ መንገድ፣ ሰልት ወይም ስፋት ለለወጥ የተመለከቱ ናቸ ው።</p>
118 <p>16.3 Google አገልግሎቶችን እንዲያገኙ እና አገልግሎቶቹን እንዲጠቀሙ በሰጠዎት ፍቃድ መሰረት Google በአገልግሎቶቹ ላይ እንደዚህ ያሉ ማስታወቂያዎች ሊያኖር እንደሚችል ተስማምተዋል። </p>
119 <p><strong>17. ሌላ ይዘት</strong></p>
120 <p>17.1 ግልጋሎቶቹ ለሌላ ድረ-ገፆች ወይም ይዘት ወይም ንብረቶች የገጽ አገናኞችን ሊያካትቱ ይችላሉ። ከGoogle ውጪ በሆ ኑ ኩባንያዎች ወይም ግለሰቦች ለቀረቡ ማናቸውም ድረ-ገፆችን ወይም ንብረቶችን የመቆጣጠር መብት ላይኖረው ይችላል።</p>
121 <p>17.2 Google ለእንደዚህ አይነት ውጫዊ ጣቢያዎች ወይም ንብረቶች መገኘት ኃላፊነት እንደሌለበት እና በነዚህ የድር ጣቢ ያዎች ወይም ንብረቶች ላይ ለሚገኙ ማንኛውም ማስታወቂያዎች፣ ምርቶች ወይም ሌላ ነገሮችን እንደማይደግፍ አረጋግጠው ተስማምተዋል። </p>
122 <p>17.3 ርስዎ አምጠውት ሊሆን በሚችለው በእነዚህ ውጫዊ ጣቢያዎች ወይም ንብረቶች መገኘት ምክንያት፣ ወይም ርስዎ በሙሉዕነታ ቸው፣ በትክክለኛነታቸው፣ እዛ ለመኖራቸው እምነት በጣሉበቸው በነዚህ የድር ጣቢያዎች ወይም ንብረቶች ላይ ለሚገኙ ማንኛውም ማስታ ወቂያዎች፣ ምርቶች ወይም ሌላ ነገሮች ምክንያት ለሚከሰቱ ማንኛውም ጥፋቶች ወይም ጉዳቶች Google ተጠያቂ እንደማይሆን አረጋግ ጠው ተስማምተዋል።</p>
123 <p><strong>18. የስምምነት ውሎች ላይ የሚደረጉ ለውጦች</strong></p>
124 <p>18.1 Google በአለምአቀፍ የስምምነት ውሎች ወይም በተጨማሪ የስምምነት ውሎች ላይ ከጊዜ ወደ ጊዜ ለውጦችን ሊያደርግ ይችላል። እነዚህ ለውጦች ሲደረጉ፣ Google በhttp://accounts.google.com/TOS?hl=en በሚገኘው የአለምአቀፍ የስምምነት ውሎች ላይ አዲስ ቅጂ ያሰፍራል እንዲሁም ማንኛውም አዲስ ተጨማሪ የስምምነት ውሎች ይህ ለውጥ በሚነካቸው ግልጋሎቶች ውስጥ ወይም በግልጋሎቶቹ አማካያነት እንዲገኝ ይደረጋል።</p>
125 <p>18.2 የአለምአቀፍ የስምምነት ውሎች ወይም የተጨማሪ የስምምነት ውሎች ለውጥ ከተደረገባቸው ቀን በኋላ ግልጋሎቶቹን የሚጠቀ ሙ ከሆነ፣ Google መጠቀምዎን የተሻሻሉትን የአለምአቀፍ የስምምነት ውሎች ወይም የተጨማሪ የስምምነት ውሎች እንደተቀበሉ አድር ጎ ይቆጥረዋል፣ ይህንንም ተረድተው ተስማምተዋል።</p>
126 <p><strong>19. አጠቃላይ ህጋዊ የስምምነት ውሎች </strong></p>
127 <p>19.1 አንዳንድ ጊዜ ግልጋሎቶቹን ሲጠቀሙ፣ (ከግልጋሎቶቹ ጋር በተገኘ ወይም በእነርሱ ምክንያት) ግልጋሎትን ሊጠቀሙ ወይም አነስተኛ ሶፍትዌር ሲያወርዱ አልያም በሌላ ግለሰብ ወይም ኩባንያ የቀረቡ ሸቀጦች ሊሸምቱ ይችላሉ። እነዚህን ግልጋሎቶች፣ ሶፍት ዌር ወይም ሸቀጦች መጠቀምዎ፣ በሚመለከተው ግለሰብ ወይም ኩባንያ እና በርስዎ መካከል በተለየ የስምምነት ውሎች ተገዢ ሊሆኑ ይች ላሉ። ይህ ከሆነ፣ የስምምነት ውሎቹ ከእነዚህ ኩባንያዎች ወይም ግለሰቦች ጋር ያለዎትን ህጋዊ ግንኙነቶች አይነኩም። </p>
128 <p>19.2 የስምምነት ውሎቹ በርስዎና በGoogle መካከል ያለዎትን አጠቃላይ የህግ ስምምነት ይመሰርታል እንዲሁም የግልጋሎቶቹ ን አጠቃቀምዎን (Google በተለየ የጽሁፍ ስምምነት ለርስዎ ካቀረባቸው ከማንኛውም ግልጋሎቶች ውጪ) የሚያስተዳድሩ ይሆናል፤ በ ተጨማሪም ከግልጋሎቶቹ ጋር የተያያዙ በርስዎና በGoogle መካከል የተደረጉ ሁሉም ቀዳሚ ስምምነቶች ሙሉ ለሙሉ የሚተኩ ይሆናል። </p>
129 <p>19.3 የስምምነት ውሎቹን በተመለከተ የሚደረጉ ለውጦችን ጨምሮ Google ማስወቂያውን በኢሜይል፣ በመደበኛ መልዕክት ወይም በግልጋሎቶቹ በሚላኩ ጽሁፎች ሊያቀርብልዎ እንደሚችል ተስማምተዋል። </p>
130 <p>19.4 Google ህጋዊ መብትን ወይም በግልጋሎቶቹ ውስጥ የሚገኝ ህጋዊ ካሳን የማይተገብር ከሆነ (ወይም Google ሊሰራ በሚችል ህግ ተጠቃሚ ከሆነ)፣ ይህ የGoogle ክፍያን የሚያስቀር መግለጫ ተደርጎ አይወሰድም እናም እነዚህ መብቶች ወይም ህጋ ዊ የካሳ ክፍያዎች በGoogle የሚገኙ ይሆናል። በዚህም ተስማምተዋል። </p>
131 <p>19.5 በዚህ ጉዳይ ላይ የመወሰን ስልጣን ያለው ማንኛውም የፍርድ ቤት ህግ፣ በእነዚህም የስምምነት ውሎች የሰፈረ ማንኛውም ደንብ ልክ አለመሆኑን ከፈረደ፣ ያ ደንብ ከስምምነት የስምምነት ውሎችን በማይነካ መልኩ ከውሎቹ የሚወገድ ይሆናል። በስምምነት ውሎቹ የተካተቱት የቀሩት ደንቦች ትክክለኛ እንደሆኑ እና እንደተከበሩ የሚቀጥሉ ይሆናል።</p>
132 <p>19.6 Google አጋር በሆናቸው ኩባንያዎች የሚገኝ እያንዳንዱ አባል ለስምምነት ውሎቹ የሶስተኛ ወገን ተጠቃሚ ይሆናል፣ እንዲሁም ሌሎች መሰል ኩባንያዎች በስምምነት ውሎቹ የሚገኝ ለእነርሱ ጥቅም የሚሰጥ (ለህጎቻቸው የሚያደላ) ማንኛውንም ደንብ፣ እ ንዲያስከብሩ ስልጣን ይሰጣቸዋል፤ እምነትም ይጥልባቸዋል። ከዚህ ውጪ፣ ሌላ ግለሰብ ወይም ኩባንያ ለስምምነት ውሎቹ የሶስተኛ ወገ ን ተጠቃሚ አይሆንም። ይህንንም በማረጋገጥ ተስማምተዋል። </p>
133 <p>19.7 የስምምነት ውሎቹ እና በውሎቹ ስር ከGoogle ጋር ያለዎት ግንኙነት በካሊፎርኒያ ግዛት ባሉት ህጎች (የህጎቹን ደ ንቦች በተመለከተ ሳይጋጭ) የሚተዳደር ይሆናል። ርስዎና Google ከስምምነት ውሎቹ የወጣ ማንኛውም ህጋዊ የሆነ ጉዳይን ለመፍታ ት በሳንታ ክላራ፣ ካሊፎርኒያ ውስጥ ለሚገኘው የችሎቱ የግል ስልጣን ለማቅረብ ተስማምታችኋል። ይህም ሆኖ፣ Google አሁንም በ ማንኛውም ስልጣን ውስጥ የፍርድ ማገጃ ትዕዛዝ መፍትሔዎችን (ከዚህ ጋር የሚሰተካከል አስቸኳይ የህግ መፍትሔን) የመተግበር ፍቃድ ተሰጥቶታል። ይህንንም ተስማምተዋል። </p>
134 <p><strong>20. ተጨማሪ የቅጥያዎች ስምምነት ውሎች ለGoogle Chrome</strong></p>
135 <p>20.1 በዚህ ክፍል ያሉት እነዚህ ውሎች በርስዎ Google Chrome ቅጂ ቅጥያዎች ሲጭኑ ተግባራዊ ይሆናል። ቅጥያዎች፣ ሊሻሻሉና የGoogle Chromeን ስራ ሊያሳድጉ የሚችሉ በGoogle ወይም ሶስተኛ ወገኖች የተገነቡ አነስተኛ የሶፍትዌር ፕሮግ ራሞች ናቸው። ቅጥያዎች ከመደበኛ ድረ-ገፆች በበለጠ አሳሽዎን ወይም ኮምፒውተርዎን የመድረስ ልዩ መብት ሊኖራቸው ይችላል፤ የግል ውሂብዎን ማንበብና ማሻሻልንም ጨምሮ።</p>
136 <p>20.2 ከጊዜ ወደ ጊዜ፣ Google Chrome ለቅጥያዎች የሚገኙ ዝምኖችን፣ በዚህ ብቻ ያልተወሰነ ግን የስህተት መጠገኛዎ ችን ወይም የስራ ማሳደጊያንም ጨምሮ፣ ከሩቅ አገልጋዮች (በGoogle ወይም ሶስተኛ ወገኖች የሚስተናገዱ) ሊፈትሽ ይችላል። እነ ደዚህ ዓይነት ዝምኖች ለርስዎ ምንም ዓይነት ማሳወቂያ ሳይደረግ በራስ እንዲጠየቁ፣ እንዲወርዱ እንዲሁም እንዲጫኑ ተስማምተዋል።< /p>
137 <p>20.3 ከጊዜ ወደ ጊዜ፣ Google የGoogle ዴቨሎፐር ስምምነት ውሎችን ወይም ህጋዊ ስምምነቶችን፣ ህጎችን፣ ደንቦችን ወይም ፖሊሲዎችን የሚጥስ ቅጥያ ሊያገኝ ይችላል። Google Chrome የእንደዚህ ዓይነት ቅጥያዎችን ዝርዝር ከGoogle አገል ጋዮች በየወቅቱ ያወርዳል። Google በራሱ ውሳኔ እንደዚህ ዓይነት ቅጥያ በተጠቃሚው ስርዓት ላይ እንዳይሰራ ወይም እንዲወገድ ሊያደርግ እንደሚችል ተስማምተዋል። </p>
138 <br>
139 <h2>መግለጫ ሀ</h2>
140 <p>Google Chrome በAdobe በህግ የተቋቋሙ ስርዓቶች እና በAdobe ኃላፊነቱ በአየርላንድ የተወሰነ ሶፍትዌር (በአ ጠቃላይ “Adobe”) የቀረቡ አንድ ወይም ከዚያ በላይ ክፍሎችን ሊያካትት ይችላል። በGoogle (“Adobe ሶፍትዌር”) እንደ ቀረበው የAdobe ሶፍትዌር አጠቃቀምዎ ለሚከተሉት ተጨማሪ ውሎች (የ“Adobe ውሎች”)ተገዢ ይሆናል። ርስዎ፣ የAdobe ሶፍት ዌርን የተቀበሉ፣ ከዚህ በኋላ “ሰብላይሰንሲ” ተብለው ይጠራሉ። </p>
141 <p>1. የፍቃድ ገደቦች</p>
142 <p>(ሀ) Flash Player፣ ስሪት 10.x ልክ እንደ አሳሽ plugin ብቻ የተዘጋጀ ነው። ሰብላይሰንሲ ይህን የAdobe ሶፍትዌር ለአሳሽ plugin በድረ-ገጽ ላይ የሚገኝ ይዘትን ደግሞ ለማጫወት እንጂ ለማንኛውም ነገር ለመጠቀም ማሻሻል ወይም ማሰ ራጨት ላይችል ይችላል። ለምሳሌ፣ ሰብላይሰንሲ ይህን የAdobe ሶፍትዌር ከአሳሹ ውጪ ካሉ መተግበሪያዎች (ለምሳሌ፡ ራሳቸውን ከ ቻሉ መተግበሪያዎች፣ መግብሮች፣ የመሳሪያ የተጠቃሚ በይነገጽ) ጋር አብሮ እንዲሰራ ለማድረግ ማሻሻል አይችልም።</p>
143 <p>(ለ) ሰብላይሰንሲው በአንድ አሳሽ plugin በይነገጽ በኩል እንደዚህ ያለ ቅጥያ በድረ-ገጽ ላይ ያለ ይዘትን ልክ እንደ ራሱን-የቻለ መተግበሪያ ደግሞ ለማጨወት እንዲጠቅም በማድረጊያ መንገድ የማንኛውንም Flash Player፣ ስሪት 10.x የሆነ APIs የሚያጋልጥ አይሆንም።</p>
144 <p>(ሐ) የChrome-ማንበቢያ ሶፍትዌር የዲጂታል መብቶች አስተዳዳሪ ፕሮቶኮሎችን ወይም ከAdobe DRM ውጪ የሆኑ ስርዓቶች ን የሚጠቀሙ ማንኛውንም PDF ወይም EPUB ሰነዶችን ለመተርጎሚያነት ላያገለግል ይችላል። </p>
145 <p>(መ) ለሁሉም በAdobe DRM የተጠበቁ PDF እና EPUB ሰነዶች በChrome-ማንበቢያ ሶፍትዌር ውስጥ Adobe DRM መንቃት አለበት። </p>
146 <p>(ሠ) የChrome-ማንበቢያ ሶፍትዌር፣ በሙያዊ ደንቦች በግልጽ ከተፈቀዱ ውጪ፣ ማንኛውም በAdobe ሶፍትዌር ውስጥ የሆኑ በAdobe የቀረቡ ችሎታዎችን ለPDF እና EPUB ቅርጸቶች እና በAdobe DRM የተደገፉትንም ጨምሮ ነገር ግን ያልተወሰኑ ትን ማሰናከል አይችልም። </p>
147 <p>2. ኤሌክትሮኒክ ማስተላለፊያ። ሰብላይሰንሲው የAdobe ሶፍትዌርን ከድር ጣቢያ፣ ከኢንተርኔት፣ ከኢንትራኔት፣ ወይም ተመሳ ሳይ ቴክኖሎጂ (“ኤሌክትሮኒክ ማስተላለፊያ”) ማውረድን ሲፈቅድ፣ ማንኛውንም የAdobe ሶፍትዌር በCD-ROM፣ በDVD-ROM ወ ይም በሌላ የማስቀመጫ መሳሪያ ያሉትን እና በኤሌክትሮኒክ ማስተላለፊያዎችን ጨምሮ በሰብላይሰንሲው የሚደረግ ማንኛውም ስርጭት በግ ልጽ ከተፈቀደ፣ ያልተፈቀደላቸውን ተጠቃሚዎችን ለመከልከል ለሚደረገው ምክንያታዊ የደህንነት ጥበቃ ርምጃ ተገዢ እንደሚሆን ሰብላይ ሰንሲው ተስማምቷል። እዚህ ላይ ከጸደቀው የኤሌክትሮኒክ ማስተላለፊያዎች ጋር የተያያዙ እና/ወይም የሰብላይሰንሲውን ውጤት ከስር ላሉ ተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ የወጣ እገዳን ጨምሮ ማንኛውንም በAdobe የተዘጋጀውን ምክንያታዊ እገዳ እንደሚያስፈጽም ሰብላይሰን ሲው ተስማምቷል። </p>
148 <p>3. EULA እና የስርጭት ውሎች</p>
149 <p>(ሀ) የAdobe ሶፍትዌር ለዋና ተጠቃሚዎች የሚሰራጭ ለሰብላይሰንሲው እና ለአቅራቢዎቹ የወገነ ቢያንስ ዪከተሉትን ዝቅተኛ የስምምነት ውሎችን (የ“ዋና ተጠቃሚዎች ፍቃድ”) የያዘ ሊያስከብር የሚችል የዋና ተጠቃሚ ፈቃድ ስምምነት ስር መሆኑን ሰብላይሰን ሲው ማረጋገጥ ይኖርበታል። (i) በስርጭት እና በቅጂ ላይ ያለ ክልከላ (ii) በማስተካከያዎች እና በተዋጣጡ ስራዎች ላይ ያለ ክልከላ (iii) የAdobe ሶፍትዌርን ሰው በሚገነዘበው መልክ በማሳሳት፣ ውቅረትን በመቀየር፣ በመበታተን እና ካልሆነ ደግሞ በ መቀነስ ላይ ያለ ክልከላ (iv) የሰብላይሰንሲ ምርት (ልክ በንዑስ ክፍል 8 እንደተገለጸው) ባለቤትነት የሰብላይሰንሲው እና የ ፍቃዶቹ መሆኑን የሚጠቁሙ ደንቦች (v) የቀጥተኛ፣ ልዩ፣ የሚያጋጥም፣ የሚያስቀጣ እና ሰበባዊ ጉዳቶችን መክዳት እና (vi) በህ ግ በተፈቀደው ሙሉ መጠን እንደ አስፈላጊነቱ (አጠቃቀሙ) ሁሉኑም የሚገበሩ መተዳደሪያ ዋስትናዎች ክህደት ቃልን ጨምሮ ሌላ የኢ ንዱስትሪ ደረጃ ክደት እና ገደቦች። </p>
150 <p>(ለ) Adobe ሶፍትዌር ለስብላይሰንሲው አሰራጮች የሚሰራጨው ለስብላይሰንሲው ለአሰራጮቹ የሆነን ልክ እንደ Adobe ስምም ነት ውሎች፣ Adobe እንደሚጠብቅ የስምምነት ውሎችን በያዘ የሚያስከብር የማስተላለፊያ ፍቃድ ስምምነት ስር መሆኑን ለስብላይሰን ሲው ማረጋገጥ አለበት።</p>
151 <p>4. ክፍት ሶርስ ስብላይስንሲው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ Adobe አእምሮአዊ ንብረት ወይም የባለቤትነት መብቶች ስር ያሉት ን ማናኛውም መብቶች ለማንኛውም 3ኛ ወገን መስጠት ወይም እንዲሰጥ ማድረግ አይኖርበትም። ይህ ከተደረገ እንደዚህ ያለው አእምሮአ ዊ ንብረት ለክፍት ሶርስ (open source) ፍቃድ ወይም እቅድ የሚገዛ ይሆናል። ትርጓሜው የAdobe ሶፍትዌር የመጠቀም፣ የ መሻሻል እና/ወይም የመሰራጨት ሁኔታ ያለው ወይም ሊኖረው የሚችለው ቅድመ ሁኔታ፦ (i) ለግለፅ ኮድ መልክ የወጣ ወያም የተሰራ ጨ (ii) የሚወጣው ስራዎችን ለመስራት ሲባል ፍቃድ የተሰጠው፤ ወይም (iii) ያለምንም ክፍያ እንደገና ሊሰራጩ የሚችሉ። አላማ ማዎቹን ለማብራራት ያህል ከዚህ በፊት የነበረው እገዳ ሰብላይሰንሲውን ከማሰራጨት አይከለክለውም። እንዲሁም ሰብላይሰንሲው የAdo be ሶፍትዌርን እንደ ጥራዝ ከGoogle ሶፍትዌር ጋር ያለክፍያ ማሰራጨት ይችላል።</p>
152 <p>5. ተጨማሪ ስምምነት ውሎች። ከማንኛውም ማዘመኛ፣ ማሻሻያ ጋር በተያያዘ ለሰብላይሰንሲው የቀረበ አዲስ የAdobe ሶፍትዌር ስሪቶች (በአጠቃላይ ማሻሻያዎች) ተጨማሪ የስምምነት ውሎች እና አካሄዶች እንደዚህ ላሉ የማሻሻያ እና ቀጣይ ስሪቶች ላይ እንደ ዚህ ያለ የእገዳ መጠን Adobe እንዲጥል የሚያስችል መብት አለው። ሰብላይስንሲው እንደዚህ ባሉ ተጨማሪ የስምምነት ውሎችና አካ ሄዶች ላይ ካልተስማማ ሰብላይሰንሲው ከማሸሻያ ጋር የተያያዘ ምንም አይነት የፍቃድ መብት አይኖረውም። እንዲሁም ከAdobe ሶፍት ዌር ጋር የስምምነት ውሎችን ለሰብላይስንሲው ከወጡበት ጊዜ ጀምሮ ከ90 ቀናት በኃላ ወዲያው የሚቋረጥ ይሆናል። </p>
153 <p>6. የንብረት ባለቤትነት መብት ማሳሰቢያዎች። ስብላይሰንሲው አስራጮቹ በማንኛውም መልክ ያሉ የቅጂ መብት ማስታወቂያዎችን፣ የንግድ ምልክቶችን፣ አርማዎችን ወይም ተዛማጅ ማስታወቂያዎችን፣ ወይም በAdobe ሶፍትዌር ላይ ወይም ውስጥ ሌሎች የAdobe ( እና ፍቃድ ሰጪዎች፣ ሌላም ካለ) የንብረት ባለቤትነት መብቶችን ወይም አብረው ያሉ ቁሳቁሶችን እንዳይሰርዙ ወይም በማንኛውም ሁኔ ታ እንዳይለውጡ ይፈልጋል።</p>
154 <p>7. ሙያዊ ቅድመ ሁኔታዎች። ሰብላይሰንሲው እና አሰራጮቹ Adobe ሶፍትዌርን ማሰራጨት እና ወይም በመሣሪያዎች ላይ ማሻሻል የሚችሉት (i) http://www.adobe.com/mobile/licensees (በዚያ ተከታይ ድረ ገጽ) የወጣውን ሙያዊ መመዘኛ ዎቻችንን ሲያሟሉ፣ እና (ii) Adobe ከዚህ በታች በተወሰነው መሰረት ከተረጋገጠ።</p>
155 <p>8. ማረጋገጫ እና ማዘመን። ሰብላይሰንሲው የእያንዳንዱን መሳሪያ ነፃ መሆን ማረጋገጫ መመዘኛ የማያሟላ የAdobe ሶፍትዌር እና/ ወይም ማሻሻያ (የስብላይሰንሲው ምርት) የያዘውን የሰብላይሰንሲ ምርት (እና እያንዳንዱ የእሱ ስሪት) ከGoogle ጋር ለመግባቢያ Adobe እንዲያረጋግጥ መቅረብ ይኖርበታል። ሰብላይሰንሲው ለእያንዳንዱ ሰብላይሰንስ በ http://flashmobil e.adobe.com/ ላይ የAdobe የአሁን ጊዜ የስምምነት ውሎች በወጣው የማረጋገጫ ፖኬጆች ላገኘበት አቅርቦት ይከፍላል። ማረ ጋገጫ ያላገኘ የሰብላይሰንሲው ምርት መሰራጨት አይችልም። ማረጋገጫ የሚካሄደው በhttp://flashmobile.adobe.com/ (ማረጋገጫ) ላይ የተገለፀው የAdobe የአሁን ጊዜ ሂደት ጋር በተያያዘ ነው። </p>
156 <p>9. መገለጫዎች እና የመሣሪያ ማዕከል። ሰብላይሰንሲው ስለ ሰብላይሰንሲው ምርት መገለጫ ወይም እንደማረጋገጫ ሂደት አንድ ክ ፍል ወይም ደግሞ በሌላ ዘዴ እንዲያስገባ ሊበረታታ ይችላል። እናም ሰብላይሰንሲው እንደዚህ ያለን መረጃ ለAdobe ያቀርባል። Adobe ምናልባት፦ (i) እንደዚህ ያለን መገለጫ እንደ ምክንያታዊነቱ ወይም እንደአስፈላጊነቱ የሰብላይሰንሲውን ምርት ለማረጋ ገጥ ይጠቀምበታል (እንደዚህ ያሉ ምርቶችን ለማረጋገጫ የተገለበጠ ከሆነ) እና (ii) እንደዚህ ያለውን መገለጫ በhttps://d evices.adobe.com/partnerportal/ ላይ (በAdobe መሣሪያ ብቃት ማረጋገጫ ስርዓት) እንዲታይ እና አሻሻዮችና የዋና ተጠቃሚዎች ይዘት ወይም ተባባሪዎች በሰብላይሰንሲው ምርት ላይ እንዴት ማየት (ለምሳሌ፣ በተወሰኑ ስልኮች ላይ የቪዲዮ ምሳ ሌዎች እንዴት) እንደሚቻል በAdobe ፀሀፊነት እና የማሻሻያ መንገዶች እና አገልግሎቶች እንዲገኝ ማድረግ። </p>
157 <p>10. ወደ ውጪ መላክ። ስብላይሰንሲው የዩናይትድ ስቴትስ ህግና መተዳደሪያዎች መሰረታቸው ዩናይትድ ስቴትስ የሆኑ Adobe ሶፍትዌር ሊያካትት የሚችሉ ዕቃዎች እና ሙያዊ ውሂብ ከመላክ እና እንደገና ከመላክ የሚያግድ መሆኑን ተቀብሏል። ሰብላይሰንሲው ቢያንስ አንድ ከሆነ ተዛማጅነት ካለው የዩናይትድ ስቴትስ ወይም የውጪ መንግስት ፍቃድ ውጪ መላክ ወይም እንደገና መላክ እንደማይ ችል ተስማምቷል። </p>
158 <p>11. . የቴክኖሎጂ መተላለፊያ የስምምነት ውሎች፦ </p>
159 <p>(ሀ) ከሚተገበሩ ክፍሎች የሚተገበር ፍቃድ ወይም ስምምነት ፍለጋ ካለሆነ በስተቀር ስብላይሰንሲው የAdobe ሶትዌርን ድምፃ ዊ የmp3 ውሂብን መደበኛ ኮምፒውተር ባልሆኑ ላይ (ለምሳሌ፦ - ተንቀሳቃሽ ወይም set-top box) ለማስቀመጥ (encoder s) ወይም ለመተርጎሚያዎች (decoders) ወይም Adobe ሶፍትዌር የmp3 መፃፊያዎች (encoders) ወይም መተርጎሚያዎች (decoders) ከAdobe ሶፍትዌር ውጪ ባሉ ማንኛውም ምርቶች እንዲጠቀሙ ወይም እንዲያገኙ በማድረግ መጠቀምም ሆነ እንዲጠቀሙ ማድረግ/መፍቀድ የለበትም። የAdobe ሶፍትዌርን በswf ወይም flv ፋይል ያሉ ቪዲዮ፣ ስዕል ወይም ሌላ ውሂብ ሊይዝ የሚችሉ ትን mp3 ውሂብ ለመፃፍ (encode) ወይም ለመተርጎም (decode) መጠቀሚያ ሊሆን ይችላል። ሰብላይሰንሲው በዚህ ንዑስ ክፍ ል በተገለፀው ክልከላ መሠረት የAdobe ሶፍትዌር መደበኛ ኮምፒውተር ባልሆኑ መሣሪያዎች ላይ መጠቀም ከmp3 ቴክኖሎጂ ጋር የተ ያያዘ የአእምሮዋዊ ንብረት ባለቤትነት መብቶች ለሚኖራቸው ሶስተኛ ወገኖች ለፍቃድ የሚከፈል ሰብላይሰንሲው አእምሮዋዊ ንብረት ባለ ቤትነት መብቶች ለያዘው ሶስተኛ ወገን ለዚህ አይነት አጠቃቀም የሚሆን ማንኛውም ክፍያ ወይም ሌላ መጠን እዳልተከፈሉ ተቀብሏል። ለእንደዚህ ላለው አጠቃቀም ስብላይሰንሲው የmp3 መፃፊያዎች ወይም ተርጓሚዎች ከፈለገ ሰብላይንሲው ማንኛውንም የሚተገብሩ ዕውቅና ያላቸው መብቶችን ጨምሮ አስፈላጊ የአእምሮአዊ ንብረት ባለቤት ፍቃዶችን የማግኘት ኃላፊነት አለበት።</p>
160 <p>(ለ) ሰብላይሰንሲው መጠቀም፣ መቅዳት፣ እንደገና ማባዛት እና ማስተካከል የማይችለው (i) የO2 ሶርስ ኮድን (እዚህ ላይ እንደቀረበው የሶርስ ኮዶች ክፍል) እንደ አስፈላጊነቱ የAdobe ሶፍትዌር ቪዲዮ በFlash ቪዲዮ ፋይል መልክ (.flv ወይም .f4v) እንዲሰራ ለመገልበጥ (decode)፣ እና (ii) የሰሬንሰን ስፖርክ የሶርስ ከድን (እነዚህ ላይ እንደ ሶርስ ኮድ አብ ሮ የቀረበው) የተወሰነ የAdobe ሶፍትዌርን ስህተት ማስተካከያ እና ብቃትን ማሳደጊያ አላማ ስላላቸው ስራዎች ነው። ከAdobe ሶፍትዌር ጋር የቀረቡ ሁሉም ከዴኮች እንደተዋቀሩ የAdobe ሶፍትዌር ክፍሎች ብቻ መጠቀም እና ማሰራጨት ወይም ሌላ የGoogl e መተግበሪያዎችን ጨምሮ ለሌላ ማንኛውም መተግበሪያዎች እንዳይገኝ ማድረግ ይችላል።</p>
161 <p>(ሐ) ሶርስ ከድ ከAAC ኮዴክ እና/ ወይም HE-AAC ከዴክ (የAAC ከዴክ) ጋር ሊቀርብ ይችላል። AAC ኮዴክን የመጠቀ ም ሁኔታ በሰብላይሰንሲው ለመጨረሻ ምርቶች ወይም AAC ከዴክን ለሚጠቀሙ በ VIA ፍቃድ የቀረቡ አስፈላጊ መብቶችን የሚያጠቃልለ ውን ትክክለኛ የመብት ፈቃድ መያዝ ጋር ይወሰናል። Adobe በዚህ ስምምነት ስር የAAC ኮዴክን ፍቃድ መብት ለሰብላይሰንሲው ም ሆነ ለሰብላይሰንሲው እንደማይሰጥ ሰብላይሰንሲው በመቀበል ተስማምቷል።</p>
162 <p>(መ) ሶርስ ኮድ በAVC የዕውቅና ፖርትፎሊዮ ፍቃድ ስር ያለ ኮድ ሊይዝ የሚችለው ተጠቃሚው በግል የንግድ ያልሆነ ጥቅሞችን (i) ቪዲዮ ከAVC መተዳደሪያዎች (AVC ቪዲዮዎች) ጋር በመስማማት እንዲፅፍ (ENCODE) እና/ወይም፣ (ii) ለግል ንግድ ያልሆነ እንቅስቃሴው ውስጥ የገባው ተጠቃሚ እና/ወይም ከቪዲዮ አቅራቢዎች AVC ቪዲዮ እንዲያቀርብ ፍቃድ ያገኘው AVC ቪዲዮ የተፃፈውን (ENCODE) AVC ቪዲዮ እንዲተረጉም (DECODE) እንዲጠቀም ያደርገዋል። በሌላ ማንኛውም ጥቅም ምንም ፍቃድ አይ ሰጥም ዋም አይመለከትም። ተጨማሪ መረጃ ከMPEG LA, L.L.C. See http://www.mpegla.com ማግኘት ይቻላል።</ p>
163 <p>12. ማዘመኛ። ሰብላይሰንሲው የAdobe ሶፍትዌር በሁሉም የሰብላይሰንሲው ምርቶች የAdobe ሶፍትዌር እንደ ጥራዝ ከGoo gle (የሰብላይሰንሲው ምርቶች) ወይም የAdobe ጥረት በዘዴ ማለፍ አይችልም።</p>
164 <p>13. የመለያ እና የንብረት ባለቤትነት ማስታወቂያዎች። ስብላይሰንሲው የAdobe ሶፍትዌር በህዝብ እንዲገኝ የሰብላይሰንሲው ምርት መመሪያዎች እና በሰብላይሰንሲው ምርት ፓኬጅ ወይም በሰብላይሰንሲው ምርት በተያዙ የሌሎች ሶስተኛ ወገኖች ምርቶች ጋር በ ዘላቂ ሁኔታ የሚቆይ የንግድ ምልክት ለገበያ በሚቀርቡ ቁሳቁሶች ላይ የሚካተቱ የAdobe ሶፍትዌር የንግድ ምልክት (በትክክል የ Adobe አጋር አርማን ሳያካትት) መዘርዘር አለበት። </p>
165 <p>14. ዋስትና የለም። የAdobe ሶፍትዌር ለሰብላይሰንሲው የቀረበው ለመጠቀምሚያና ‹‹እንዳለ›› እንደገና እንዲመረት ሲሆን Adobe እና አቅራቢዎቹ የAdobe ሶፍትዌር ብቃት ወይም እሱን በመጠቀም የተገኙ ውጤቶች ላይ ዋስትና አይሰጥም እንዱሁም እይ ችልም። ሰብላይሰንሲው Adobeን በመወከል ምንም ዋስትና ፣ ገልፃ እና ጥቆማ እዳማይሰጥ ሰብላይሰንሲው ተስማምቷል። ስብላይሰ ንሲው ADOBEን ወክሎ ምንም አይንት ዋስትና ዋራንቲ እንደማያቀረብ ይስማማል።</p>
166 <p>15. ውስንነት እና ኃላፊነት። Adobe ወይም አቅራቢዎቹ በምንም አጋጣሚ ለማንኛውም ጉዳት፣ ማንኛውም አይነት ይግባኝ ወይ ም ክፍያ ማንኛውም፣ ምክንያት፣ ቀጥተኛ ያልሆነ ወይም የክስተት ጉዳቶች፣ ማንኛውም ትርፍ ወይም ተቀማጭ ጥፋት፣ የAdobe ተወካ ይ እንደዚህ አይነት ጥፋቶች ሊደርሱ እንደሚችሉ ምክር ተሰጥቶት ቢሆንም እንኳን፣ ጉዳቶች፣ ይግባኝ ወይም ክፍያ በማንኛውም ሶስተ ኛ ወገን ይግባኝ ቢጠየቅም ለሰብላይሰንሲው ሃላፊነት አይወስድም። ከዚህ በፊት የነበሩ ገደቦች እና ደንቦች በሰብላይሰንሲው ስልጣ ን በሚተገበር ህግ በተፈቀደው መጠን የሚተገበር ይሆናል። ይሆናል።የAdobe እና የአቅራቢዎቹ ሃላፊነት ከዚህ ስምምነት ስር ወይ ም በተያያዘ በዩናይትድ ስቴትስ አንድ ሺ ዶላሮች (የአሜሪካ $1,000.00) የተገደበ ይሆናል። በዚህ በተያዘው ስምምነት ውስጥ በAdobe ችልተኝነት በመጣ ሞት እና የአካል ቁስለት ወይም በመዋሸት(በማጭበርበር) ወንጀል ክስተት Adobe ለሰብላይሰንሲው የሚውስነውን ሃላፊነት ምንም ነገር አይገድበውም። Adobe አቅራቢዎቹን በመወከል ለሌላ ለምንም ትኩረት እና አላማ ሳይሆን የይግ ባኝን፣ የግዴታዎችን እገዳ ወይም/እና፣ በዚህ ስምምነት በቀረበው መሠረት ዋሰትናዎችን እና ሃላፊነትን አላማው በማድረግ እየፈፀመ ይገኛል።</p>
167 <p>16. የይዘት መከላከያ ውሎች</p>
168 <p>(ሀ) ፍቺዎች</p>
169 <p>“የታዛዥነት እና የጥንካሬ መመሪያዎች” ማለት በhttp://www.adobe.com/mobile/licensees ወይም እዚህ ባ ለው ተከታይ ድረ-ገፅ ላይ ከተመለከተው ጀምሮ ለAdobe ሶፍትዌር የሆኑ የተዛዥነት እና ጠንካሬ መመሪያዎች የተቀናጀ ሰነድ ነው ።</p>
170 <p>«የይዘት መካላከያ ጥቅሞች» ማለት የታዛዥነት እና የጥንካሬ መመሪያዎች Adobe ሶፍትዌርን በተመለከተ እንደተሟሉ ለማረጋገ ጥ የተበጀ እና የAdobe ሶፍትዌርን ተጠቃሚዎች ፍጆታ ለማሟላት የተሰራጨውን ዲጂታል ይዘት በሚመለከት እንደገና ማጫወት፣ መቅዳ ት፣ ማስተካከል፣ እንደገና ማባዛት ወይም ሌላ እርምጃዎች በእነደዚህ ባሉ ዲጂታል ይዘት ባለቤቶች ወይም ፍቃድ ባላቸው አሰራጮች ሳይፈቀድ እንደዚህ ያሉ እርምጃዎችን መከላከል ነው።</p>
171 <p>«የይዘት መከላከያ ኮድ» ማለት በAdobe ሶፍትዌር ውስጥ የይዘት መከላከያ ጥቅሞችን ለማስቻል ውሱን የተወከለ ስሪት ነው። </p>
172 <p>«ቁልፍ» ማለት በAdobe ሶፍትዌር ውስጥ የተያዙ ዲጂታል ይዘትን ለመመስጠር የሚጠቅሙ ሚስጥራዊ እሴት ነው። </p>
173 <p>(ለ) የፍቃድ እገዳዎች። የስብላይሰንሲው ከAdobe ሶፍትዌር ጋር በተያያዘ ያለውን የመለማመድ መብት ለሚከተሉት ተጨማሪ እ ገዳዎች እና ግዴታዎች የተጋለጠ ነው። የሰብላይሰንሲው ደንበኛ Adobe ሶፍትዌርን በተመለከተ እነዚህ ገደቦች እና ግዴታዎች ሰብ ላይሰንሲው ላይ በሚጥሉት ጫና ተመሳሳይ መጠን እንደሚታዘዝ ሰብላይሰንሲው ያረጋግጣል፤ የሰብላይሰንሲው ደንበኛ በእነዚህ ተጨማሪ እገዳዎች እና ግዴታዎች ላይ ታዛዥነት ቢያጎድል የሰብላይሰንሲው ቁሳቁስም ጥፋት እንዲሆነ ነው የሚቆጥረው ።</p>
174 <p>ለ.1. ሰብላይሰንሲ እና ደንበኞች ከላይ በAdobe ውሎች በተገለጸው የማረጋገጫ ሂደት ጊዜ በሰብላይሰንሲው በጸደቀው መሰረ ት የተሟላ እና ጠንካራ መመሪያዎች የሚያሟሉ ብቻ የAdobe ሶፍትዌርን ማሰራጨት ይችላሉ።</p>
175 <p>ለ.2 ሰባላይሰንሲ (i) የAdobe ሶፍትዌርን ለሚጠቁሙ በተፈቀደ ፍጆታ ዲጂታል ይዘትን ለመመስጠር ወይም የተመመሰጠረውን ለመመለስ የሚጠቅሙ የAdobe ሶፍትዌር ወይም ተዛማጅ የAdobe ሶፍትዌር ይዘት መጠበቂያ ዘዴዎችን ችግር በብልኃት ማለፍ፣ ወ ይም (ii) የAdobe ሶፍትዌርን ለሚጠቀሙ ፍጆታ ዲጂታል ይዘትን ለመመስጠር ወይም የተመመሰጠረውን ለመመለስ የሚጠቅሙ የAdob e ሶፍትዌር ወይም ተዛማጅ የAdobe ሶፍትዌር ይዘት መጠበቂያ ዘዴዎችን ችግር በብልኃት ለማለፍ የተበጁ ምርቶችን ማስደግ ወይ ም ማሰራጨት አይችልም።</p>
176 <p>(ሐ) ከዚህ በኃላ ቁልፎቹ የAdobe አስተማማኝ መረጃን ምልክት ይወክላሉ፤ እና ከቁልፎቹ ጋር በተያያዘ ሰብላይሰንሲ Ado be ቁልፍ ኮድ አያያዝ መመሪያ (በተጠየቀ ጊዜ Adobe የሚያቀርበው) ታማኝ ይሆናል። </p>
177 <p>(መ) ተቀያሪ የፍርድ ቤት ማገጃ ትዕዛዝ፦ የዚህ ስምምነት ጥሰት የAdobe ሶፍትዌርን ይዘት መከላከያ ወይም መጠበቂያ ዘዴ ዎችን ቢያጠፉና እንደዚህ ባለ ይዘት መጠበቂያ ዘዴዎች በሚተማመኑ Adobe እና የዲጂታል ይዘት ባለቤቶች ፍላጎት ላይ ልዩ የሆነ ና የሚቆይ ጥፋት ሊያመጣ ይችላል እና ለእንደዚህ ያለ ጥፋት በሙሉ ለማካካስ ያኛው ከገንዘብ ጋር የተያያዘው ጉዳት በቂ አይሆንም ፤ ስለዚህ ሰብላይሰንሲ በተጨማሪ Adobe በእንደዚህ ያሉ ጥሰቶች የሚከሰቱ ከገንዘብ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን ጨምሮ እንደዚህ ያ ሉ ጥፋቶችን ለመከላከል ወይም ለመገደብ Adobe ተቀያሪ የፍርድ ቤት ማገጃ ትዕዛዝ የመፈለግ ስልጣን ሊኖረው እንደሚችል ሰብላይ ሰንሲ ተስማምቶዋል። </p>
178 <p>17. የታሰቡ የሶስተኛ ወገን ተጠቃሚዎች። Adobe በህግ የተቋቋመ ስርዓት እና Adobe በአየርላንድ ኃላፊነቱ የተወሰነ ሶፍትዌር ከሰብላይሰንሲው ጋር የAdobe ውሎችን ጨምሮ ነገር ግን በዛ ብቻ ሳይወሰን Adobe ሶፍትዌርን በተመለከተ የታሰ ቡ ሶስተኛ ወገን ተጠቃሚዎች ናቸው። ሰብላይሰንሲው ምንም እንኳን ለማንኛውም ነገር ከGoogle ጋር ያለውን ስምምነት ቢቋረጥም Google የሰብላይሰንሲው የAdobe መለያ ላይዘጋ እንደሚችል እና በጽሁፍ የAdobe ውሎችን ጨምሮ ሰብላይሰንሲው ከGoogle ጋር ስምምነት ውስጥ መግባቱን ማረጋገጫ መስጠት እንደሚችል ተስማምቷል። ሰብላይሰንሲው ለእያንዳንዱ ፈቃዶች ስምምነት ሊኖረው ይ ገባል፤ እናም እንደነዚህ ያሉ ፍቃዶች የAdobe ሶፍትዌርን መልሶ ማሰራጨት ከተፈቀደላቸው እንደነዚህ ያሉ ስምምነቶች የAdobe ውሎችን ያጠቃለሉ ይሆናሉ።</p>
179 <p>ኤፕሪል 12, 2010</p>
180 </body>
181 </html>
OLDNEW
« no previous file with comments | « chrome/app/resources/terms/chromeos/terms_en.html ('k') | chrome/app/resources/terms/terms_bg.html » ('j') | no next file with comments »

Powered by Google App Engine
This is Rietveld 408576698