| Index: chrome/app/resources/terms/terms_am.html
|
| diff --git a/chrome/app/resources/terms/terms_am.html b/chrome/app/resources/terms/terms_am.html
|
| index fdc79b6c17e2e9a724bfdfd19fc756c359c7d07f..427cc37988e7a3d1c1d7e16304808809aa78b068 100644
|
| --- a/chrome/app/resources/terms/terms_am.html
|
| +++ b/chrome/app/resources/terms/terms_am.html
|
| @@ -28,7 +28,7 @@ function carry_tracking(obj) {
|
|
|
| <body>
|
| <h2>የGoogle Chrome የአግልግሎት ስምምነት ውሎች </h2>
|
| -<p>እነዚህ ውሎች ለሚሰራ የGoogle Chrome ኮድ ስሪት ተግባራዊ ይሆናሉ። የGoogle Chrome ሶርስ ኮድ በክፍት ሶርስ (Open source) ሶፍተዌር የፈቃድ ስምምነት ስር በዚህ http://code.google.com/chromium/terms.html ይገኛሉ።</p>
|
| +<p>እነዚህ ውሎች ለሚሰራ የGoogle Chrome ኮድ ስሪት ተግባራዊ ይሆናሉ። የGoogle Chrome ሶርስ ኮድ በክፍት ሶርስ (Open source) ሶፍተዌር የፈቃድ ስምምነት ስር በዚህ chrome://credits ይገኛሉ።</p>
|
| <p><strong>1. ከGoogle ጋር ያለዎት ግንኙነት</strong></p>
|
| <p>የGoogle ምርቶች፣ ሶፍትዌር፣ ግልጋሎቶች እና ድር ጣቢያዎች (በዚህ ሰነድ ውስጥ በአንድነት “ግልጋሎቶች” ተብለው የተጠቀሱት እና በተለየ የጽሁፍ ስምምነት ለርስዎ በGoogle አማካይነት ከቀረቡት ግልጋሎቶች ውጪ) በርስዎና በGoogle መካከል በሚደረግ ህጋዊ ስምምነት ለስምምነት ውሎቹ ተፈፃሚ ይሆናሉ። “Google” ማለት Google Inc. ማለት ሲሆን ዋናው የንግድ ቦታውም በ1600 Amphitheatre Parkway፣ Mountain View፣ CA 94043፣ ዩናይትድ ስቴትስ ነው። ይህ ሰነድ ስምምነቱ እንዴት እንደተዘጋጀ እና አንዳንድ የስምምነት ውሎች እንዴት ተፈፃሚ እንደሚሆኑ ይገልፃል።</p>
|
| <p>አልያም ከGoogle ጋር በጽሁፍ ስምምነት ካደረጉ፣ ከGoogle ጋር ያለዎት ስምምነት ቢያንስ በዚህ ሰነድ ውስጥ የተገለጹትን ውሎች እና አካሄዶች ሁልጊዜ የሚያካትት ይሆናል። እነዚህም “አለም አቀፍ ውሎች” ተብለው ከዚህ በታች ተጠቅሰዋል። የክፍት ሶርስ (Open source) ሶፍትዌር ፈቃዶች ለGoogle Chrome ሶርስ ኮድ የተለየ የጽሁፍ ስምምነቶች መስርተዋል። በተወሰነ መጠን የክፍት ሶርስ (Open source) ሶፍትዌር ፍቃዶች እነዚህን አለም አቀፍ ውሎች በግልጽ ይተካሉ፤ Google Chromeን ወይም በGoogle Chrome የተካተተን አንድ የተወሰነ አካል ስለመጠቀም ከGoogle ጋር ያለዎትን ስምምነት የክፍት ሶርስ (Open source) ፈቃዶች የሚያስተዳድሩት ይሆናል።</p>
|
|
|